በሳውዲ አረቢያ የተደበቁ እውነቶች (ነቢዩ ሲራክ)

የቀይ ባህሩዋን ፈርጥ-ጅዳን ያንቀጠቀጠው የዝናብና ጎርፍ (ክፍል 6)

ነቢዩ ሲራክ - ከሳውዲ ዐረቢያ

ክፍል አምስት መጣጥፌ የት ላይ እንደቆመ አሳምሬ አውቀዋለሁና ግራ አትጋቡ ... እውነት እላችኋለሁ ቀኑ ሲደርስ እቀጥለዋለሁ ... የዛሬው ከዚህ በፊት እንደማደርገው የኔው ሰበር ዜና መሆኑን አንድ ካላችሁ ወደ መረጃ ቅበላየ ላቅና ...

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ፍራቻችን ያስፈራል! (አስራደው - ከፈረንሳይ)

ሰላም ወገኖቼ እንደመምን ሰነበታችሁ? ሰሞኑን ባቀረብኳተተ መጣጥፍ ሀሳብ ለሀሳብ ስንወራወር መሰንበታችን ደግ ነው። ሁላችሁንም ከታላቅ አክብሮት ጋር አመሰግናለሁ። ታዲያ በሀሳብ ልውውጡ ወቅት ልዩነት መፈጠሩ ያሳድጋል እንጂ አያቀጭጭምና አትፍሩ። ይልቅስ መፍራት ፍራቻችንን ነው። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

ኢትዮጵያ ...ከዚህ ወዴት? ክፍል - 18 (አያልሰው ደሴ)

አዲስ የተቋቋመው አመራር የተጣአለበትን ሀላፊነት ለመወጣት የአጭር ጊዘዜ መርሀ ግብር በማውጣት በአንድ በኩለል ለውስጣዊ አደረጃጀቱ ተገቢውን ትኩረት ሰጥቶ አስፈላጊውን ሁሉ እያደረገ በሌላ በኩል የተጠናቀረ ዝግጅት በማድረግ ጠውጭ ሀገር መንግሰስታት (በተለይም የአሜሪካና የአውሮፓ መንግስታት) ስለህብረረቱ መሰረታዊ አቋሞች እንዲያውቀቁና የሀገሪቱ ችግሮች በበሰላምናአ በዲሞክራሲያዊ መንገገድ እንዲፈቱ ... (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

የቱኒሲያውን ሕዝባዊ ለውጥ

የቱኒሲያውን ሕዝባዊ ለውጥ፤ ለኢትዮጵያ ያለው እንድምታ እና የኢሣት ሚና

ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ

በቅርቡ በቱኒሲያ የተካሄደው ሕዝባዊ ለውጥ አገሪቷን ለ23 ዓመታት በአምባገነናዊ አገዛዝ ቀንበር ሥር ሲገዙ የነበሩትን ዚኔ ቤን አሊ ከሥልጣን ማስወገዱ በሌሎች የአፍሪካና እና የመካከለኛው ምስራቅ አገሮች ሕዝባቸውን በመርገጥ ለዘመናት በሥልጣን ላይ ተንሰራፍተው ለሚገኙ አምባገነኖች ጭንቀትንና ፍርሃትን እያስከተለባቸው መሆኑ እየታየ ነው። በተለይም በአፍሪካ ይህ የለውጥ ማዕበል ከቱኒሲያ እስከ ዚምባቡዌ እንዲሁም ከሞሪታኒያ እስከ ኢትዮጵያ እየተዳረሰ የመሄዱ ዕውነታ በርካታዎቹን የአፍሪካ አምባገነኖች ዕረፍት እየነሳቸው መጥቷል። ከዚህም ሌላ ይህ በምንም ሊገደብ የማይችል ማዕበል ማቆሚያ እያጣ በአፍሪካ አገሮች ግብጽ፣ አልጄሪያ፣ ሞሪታኒያ እንዲሁም ከአፍሪካ ውጪ አልባኒያንን እና የመንን እያዳረሰ መጥቷል። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ወደ ኢትዮጵያ መንፈሱም አይቀሬ ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...

ማ ነው ሌባው? ማ ነው ሌባ አምራች?

ሞገስ ተፈራ

ነፃነት የሌለው ህዝብ በጠላቱ እጅ እንደከብት እየተነዳ ከአገሩ የሚሰደድ፣ በገዛ ምድሩ ርስቱን በሌላ ሰው እጅ እያየ ጭሰኛ ሆኖ በውርድትና በመረረ ሀዘን የሚኖር፣ በከብቱ በንብረቱና በመቃብሩ መሬት እንኳን የማያዝበት፣ ለዘሩ የሚተላለፍ ባርነትን ወስዶ የሚኖር ህዝብ ማለት ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...

መለስ ሰጠ! መለስ ነሳ! (ተስፋዬ ገብረአብ)

ተስፋዬ ገብረአብ

በዚህ ሰሞን “የዋህ አዛውንት” በሚል ርእስ ያሰፈርኩትን አጭር መጣጥፍ አስመልክቶ አንዳንድ አሉታዊ አስተያየቶችን አንብቤያለሁ። እናም “ዶክተር ነጋሶ ተርበዋል፣ ተጠምተዋል” በሚል ርእስ ታትሞ ያነበብኩት ቃለመጠይቅ እጅግ እንዳስገረመኝ ተጨማሪ አስተያየት ማከሉን ወደድኩ። ሙሉውን አስነብበኝ ...

የዋህ አዛውንት (ተስፋዬ ገብረአብ)

ተስፋዬ ገብረአብ

በስደት በከተምኩባት የስደት ጎጆዬ በፀጥታ ተቀምጬ፣ ”የስደተኛው ማስታወሻ”ን የአርትኦት ስራ እየሰራሁ ሳለ አንድ ጓደኛዬ የኢሜይሌ መልእክት ላከሌኝ።

”ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ስላንተ ተናግረዋልና አንብበው” የሚል ነበር መልእክቱ።

በተጠቆምኩት ሊንክ ገብቼ ቃለመጠይቁን አነበብኩት። እናም በእውነቱ የነጋሶ ቃለመጠይቅ ልቤን ክፉኛ ስለነካው፣ የአርትኦት ስራዬን አቋርጬ ይችን ወግ ጫርኩ። ሙሉውን አስነብበኝ ...

ትችትና ትዝብት፣ ሳቅና ቁምነገር፤ ታሪክና ተረት፡-

ተማሪ ተክሌ (ኦታዋ - ካናዳ)

1- ይሄ ጽሁፍ የተጻፈው ለለስላሳ አስተያየት እንጂ ለመረረ ውይይት አይደለምና ጊዜው የመዝናናት አይደለም የምትሉ ይሄንን ጽሁፍ በማንበብ ግዜያችሁን አትግደሉ።

2- “ግለሰቡን መደብደብ ትተን ምናለ ሀሳቡን ብቻ ብንተች” ይላል አንዱ የሰለጠነ ተቺ። ሌላኛው የሰለጠነ ተሳዳቢ ደግሞ “ድስት አጣቢ” ሲል ይሳደባል። አንዱ “አሁን ምናለ ይሄንን ሁሉ አተታ ለማተት ግዜ ባታጠፋ” ብሎ ሲል፤ “ይሄ ወቅቱን የጠበቀና ለብርቱካን መነሳት ያለበት ጥያቄ ነው?” ይላል ሌላኛው። የሚያስጨበጭቡም የሚያስደበድቡም ጽሁፎች መጻፍ ችሎታ ይጠይቃል ባልልም አንዳንዴ ትችትን ተቋቁሞ መጻፍ ድፍረትንና መቻልን ይጠይቃል። ሙሉውን አስነብበኝ ...

ዲሚክራሲ በመፅዋት (አስራደው-ከፈረንሳይ)

ይህ ጽሁፍ ምናልባት በህሊናቸው የሚኖሩና የሀገራቸው ፍቅር በልባቸው የተዳፈነ ዜጎችን ያንገጫግጭ ይሆናል። ህሊናቸውን ለማይርበው እንደሚያስቅ ይገባኛል። ያም ሆነ ይህ ማለት የሚገባኝን በማለቴ ህሊናየን እንደ አባጨጓሬ አይኮሰኩሰውም። በጽሁፌ ራሴንም ከተወቃሹ ትውልድ ማከሌንም አንባቢ እንዲረዳልኝ እሻለሁ። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ) 

ሕዝባዊ የሙዚቃ ጥበብ ባለሙያዎች!

 ፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማሪያም

"ሙዚቃ የአለም ቋንቋ ነው ተብሏል"። ጥቂት የሙዚቃ ኖታዎችን በማንሳትና አነስ ያለ የግጥም ዘለላ በመጻፍ የሙዚቃ ደራሲዎችና ድምጻዊያን በጨቋኝ መሪዎች፣ በአምባገነን ገዥዎች፣ ጸረ ዲሞክራሲያዊና ኢ-ፍትሀዊ በሆኑ ወገኖች ላይ ጥበባዊ ጦርነት አካሂደዋል። ሙዚቃ ከድንጋይ የተሰራውን የጥላቻ ግድግዳ በርቅሶ በማለፍ፤ ህሊናን የዘነጋን ስብእና የመንፈስ ጭለማዊ ጥቀርሻ ለመግፈፍ ቅዱስ ቋንቋ ሆኖ ታይቷል። ተደምጧል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...