አሁንም፤ ኤርትራ መዳኛችንም መጥፊያችንም ትመስላለች
አለቃ ተክሌ ቫንኩቨር-ኦታዋ (ካናዳ)
ኤርትራ፣ አርበኞች ግንባር፣ ግንቦት ሰባት
የዛሬው ንባባችን ትንሽ መንገጫገጭ ሊበዛበት ስለሚችል ቀበቷችሁን አጥብቁ። ግንቦት ሰባት የምወደውና የምሳሳለት ድርጅት ነው። ለግንቦት ሰባት መቆም የገንዘብና የሀሳብ ካስማና ምሰሶ ካቀበሉት ሰዎች አንዱ ነኝ፤ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ፤ ክፍያ የፈጸምኩባቸውን ደረሰኞች ላሳይ እችላለሁ። በዚህ ዘመን በኛ እድሜ በቀጣዮቹ ጥቂት አመታት ውስጥ ኢትዮጵያ ውስጥ በአመጽ ለውጥ መምጣት ካለበት፤ ቢከፋም ቢለማም ያንን የማሳካት አቅም ያለው ግንቦት ሰባት ብቻ ነው ባይ ነኝ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ታምሩ ገዳ ከለንደን (ነጻ አስተያየት) 


