የአማራ ተጋድሎ ከዚህ ወዴት? (ክፍል ፩)
ሙሉቀን ተስፋው
(ሲያትል በነበረው ስብሰባ ሊቀርብ የነበረ ጽሑፍ ነው፤ ፕሮግራሙ ላይ እንዲቀርብ ለ27 ደቂቃ የተቀዳው ሪከርዱ በቴክኒክ ችግር ባለመሥራቱ መቅረብ አልቻለም፤ እኔም አዘጋጆቹም በጣም አዝነናል። ይህን ጽሑፍ በማዘጋጀት በአዲስ አበባ እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ የአማራ ምሁራን አግዘውኛል። ምስጋና ይገባቸዋል፤ ብዙ የአማራ ምሁራን ከጀርባ ሆነው የሚያደርጉት አስተዋጽኦ እጅግ ያስደስታል። በነጻነታችን ጊዜ ስማቸውን ከፍ አድርገን ሥራቸውን እንዘክራለን። ለማንኛውም ላቀርበው የነበረውን ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል እንሆ!)
ሙሉውን አስነብበኝ ...

* የምርጫው ትዝታዬ ... * የጅብ ችኩል ...






