ህወሓት ሊወድቅ ነው
(ለነፃነታችን እንጨክን - እንቆሽሽ!)
ያሬድ አይቼህ
ገዢው ፓርቲ ለጥገናዊ ለውጥ ምንም አይነት ቦታ የማይሰጥ መሆኑን በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጓል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ይህንኑ ጉዳይ አስምረውበታል። ከዚህ የተነሳ ከገዢው ፓርቲ ጋር የነበረው የምርጫ ትግል በአጠቃለይ መክኗል። ዛሬ አገራችን ሙሉ በሙሉ ወደ ነፃነት ትግል ምዕራፍ ገብታለች።
ሙሉውን አስነብበኝ ...(ለነፃነታችን እንጨክን - እንቆሽሽ!)
ያሬድ አይቼህ
ገዢው ፓርቲ ለጥገናዊ ለውጥ ምንም አይነት ቦታ የማይሰጥ መሆኑን በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጓል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ይህንኑ ጉዳይ አስምረውበታል። ከዚህ የተነሳ ከገዢው ፓርቲ ጋር የነበረው የምርጫ ትግል በአጠቃለይ መክኗል። ዛሬ አገራችን ሙሉ በሙሉ ወደ ነፃነት ትግል ምዕራፍ ገብታለች።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ዋካ ከስዊድን
በደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኘው የዳውሮ ዞን ሕዝብ ለህወሓት መራሹ መንግሥት በተደጋጋሚ ጥያቄ አቅርቦ እንደነበርና ሕዝቡ ላቀረበው ጥያቄ ተመጣጣኝ ምላሽ በመነፈጉ በመንግሥት ላይ በተለያዩ ጊዜያት ማመጹን በተለያዩ የብዙኃን መገናኛዎች ሲዘገብ ሰንብቷል።

ዳዊት ፋንታ
እ.ኤ.አ. በ2012 ከተሠሩ ምፀታዊ ኮሜዲ ምርጥ የሆሊውድ ፊልሞች መካከል በሳሻ ባሮን ኮህን እና አሌክ በርግ ተፅፎ በሌሪ ቻርለስ ዳይሬክተርነት የተተወነው ''ዲክታተሩ'' /The Dictator/ የተሰኘው ፊልም በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ግርማ ካሳ
«በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ!»
የአቡነ ጳውሎስን ሕልፈት ተከትሎ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተፈጠረውን መከፋፈል ለማስቀረት፣ በመንፈሳዊ አባቶች መካከል፣ የሰላምና የእርቅ ውይይቶች ተደርገዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ከ. ኃይሌ
በስፖርት ዓለም ማሸነፍና መሸነፍ የሚፈራረቁ ጉዳዮች መሆኑ እየታወቀ ስፖርተኞቻችን ሲሸነፉ ለጥረታቸው መመስገን ሲገባ ነቀፋ ሲዘነዘርባቸው ይሰማል። እንዲሁም ለታወቁ የስፖርትና አርቲስት ባለሙያዎች/ግለሰቦች ታምመው የመታከሚያ ገንዘብ ስላጡ ለእነሱ የዕርዳታ ገንዘብ ለመሰብሰብ በአገር ቤትና በውጭው ዓለም በሚገኙት ሬዲዮ አማካይነት የዕርዳታ ጥያቄ ማሰማት እየተለመደ መጥቷል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
ሰሞኑን የመከላከያ ሰራዊት ቀን በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። "የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሠራዊት ቀን" ተብሎ በመንግስት ዕውቂያ መጀመሩም መልካም ጀምር ነው። ነገር ግን፣ ከ1983 ዓ.ም በፊት ኢትዮጵያ ምንም የመከላከያ ሠራዊት እንዳልነበራት አድርጎ የማቅረብ ችግሮች በመገናኛ ብዙኃኑም ሆነ በመከላከያ ሠራዊቱ ቃል-አቀባዮች ዘንድ ይንጸባረቃል። ይህ ስህተት ነው።
አማኑኤል ዘሰላም
ምንጩ ሳውዲ አረቢያ የሆነው፣ ከነዳጅ በሚገኝ ሚሊዮን ዶላሮች የሚደገፈውና መረቡን በአለም ዙሪያ ሁሉ የዘረጋው፣ የዋሃቢዝም የእስልምና አክራሪነት፣ በአለማችን ትልቅ ችግር እየፈጠረ በብዙ አገሮች አለመረጋጋትን ያመጣ እንደሆነ፣ የአለምን ሁኔታ በቅርበት የሚከታታል ያጣዋል ብዬ አላስብም።
ትዕዝብት አድማሱ
ሰሞኑን የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ስከታተል ሶስት ድራማዎች ጎን ለጎን ሲካሄዱ ታዝቤአለሁ። አንደኛው ድራማ የመከላከያ ሠራዊት ሳምንት በሚል እየተካሄደ ያለው ሰልፍና ኤግዚቪሽን ነው። ሁለተኛው ድራማ ጅሃዳዊ ሐራካት ፊልም በሚል ተደጋግሞ የቀረበው አስቂኝና አሳዛኝ ድራማ ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ወልደማርያም ዘገዬ
አንድ ምራቅ መዋጥ የጀመረ የ28 ዓመት ወጣት የኑሮ አጉራ ቢጠናው ጊዜ ወደ ጠንቋይ ቤተ ይሄዳል። ለአጋፋሪው ሣንቲም ቢቴ ቦጨቅ ያደርግና ወረፋውን አፋጥኖ በተሎ ይደርሰዋል። በሁሉም ቦታ መቼም ይቺ ሙስና ተንሰራፍታለችና በዚህ አይግረማችሁ። ሀገራችን በተለይ በዚህ አንደኛ ሳትሆን የምትቀር አይመስለኝም።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)
የዋሾ መንግስት ጩኸት
ሰሞኑን ወያኔ የተለመደ የውሸት ድራማ ሰርቶ፤ ሲሞን በረከት በሚባል፤ የማያምር፤ የማያፍር የኤርትራ ሰው፤ ጭራሹን አማራ ነኝ ብሎ እንዲያታልል ወያኔ የቀጠረው ባእድ የፕሮፓጋንዳ ሚኒስቴር፤ የሀሰት ፊልም ደራሲና የበላይ አዘጋጅ የሆነ ሰው፤ ሰርቶ ጨርሶ ያሳለፈውን "ጂሀዳዊ ሀረካት" በሚል ርእስ ባለፉት ሀያ ሁለት አመታት ከሚያደርገው ነገር የተለየ ባይሆንም፤ ቀጣይ የማናደድ ስራቸውን ለኢትዮጵያ ህዝብ አቅርበው ነበር።
ሙሉውን አስነብበኝ ...