ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሀገር ቤት ከገባ በኋላ የሰጠው ቃለምልልስ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

የአውራምባ ታይምሱ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ Dawit Kebede of Awramba Timesጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ከስደት ለምን ተመለሰ?
"እኔ ወደ ሀገሬ ለመምጣት ከማንም ጋር አልተደራደርኩም" ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ

የአውራምባ ታይምሱ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ወደ ሀገር ቤት መመለሱን ኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ መዘገቧ አይዘነጋም። ዳዊት ኢትዮጵያ ከገባ በኋላ በሀገር ውስጥ የሚታተመው ሰንደቅ ጋዜጣ በ8ኛ ዓመት ቁጥር 425 የረቡዕ ጥቅምት 20/2006 ዓ.ም. ዕትሙ ከዳዊት ጋር ያደረገውን ቆይታ እንደወረደ እንደሚከተለው አቅርበነዋል። ቃለምልልሱን ያደረገው ጋዜጠኛ ዘሪሁን ሙሉጌታ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አቶ ስብሃት ነጋ ከወ/ሮ አዜብ መስፍን ጋር ልዩነት እንደነበራቸው አመኑ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

"ህወሓት መለስ ከነበረበት በጣም የጠነከረ ድርጅት ይሆናል" አቶ ስብሃት ነጋ
አቶ ስብሃት ነጋ Sibhat Nega

Ethiopia Zare (እሁድ ጥቅምት 10 ቀን 2006 ዓ.ም. Nov. 20, 2013)፦ ሰሞኑን በአሜሪካ ለሚገኙት የህወሓት መስራችና የቀድሞ ሊቀመንበር ለአቶ ስብሃት ነጋ የዘኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ደረጀ ደስታ እስከዛሬ ተጠይቀው የማያውቋቸውን ጥያቄዎች አቅርቦላቸዋል። ቃለምልልሱን ጋዜጣው ላይ በቅርብ ይዞት የሚወጣ ሲሆን፣ ይኸንኑ ቃለምልልስ ለኢትዮጵያ ዛሬ በድምፅ ልኮልናል። ከተጠየቋቸው ጥያቄዎ ውስጥ ከህወሓት ማዕከላዊ አባልነት እንዴት ወደ ተራ አባልነት እንደተሻገሩ፣ ከወ/ሮ አዜብ መስፍን ጋር ያላቸውን ጠብ፣ ከአቶ መለስ ጋር የነበራቸውን አለመግባባት፣ የአቶ መለስ ደካማ ጎን፣ ሙስኝነትን፣ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ላይ ያላቸውን ውግዘት፣ ስለፕሬሱ፣ ... ይገኙበታል። (ለማዳመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)

ቃለመጠይቅ - ከተስፋዬ ገብረአብ ጋር

የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Inactive

ላይፍ መጽሔት Life magazine"ለአማርኛ ስነፅሁፍ ቅርብ ነኝ ለማለት አልችልም። የሚታተሙ መጻሕፍትን እንደልቤ ለማግኘት ስለምቸገር ስለታተሙ መጻሕፍት በልበ ሙሉነት አስተያየት ለመስጠት እቸገራለሁ። በጥቅሉ ግን የአማርኛ ስነፅሁፍ አደጋ ላይ የወደቀ ሆኖ ይሰማኛል። አማርኛ በአዲሳባና በአማራ ክልል ቋንቋነት ብቻ ተወስኖ እንዲቀር ብዙ ተሰርቶበታል። ይህ ሁኔታ የአማርኛ ስነፅሁፍን ክፉኛ ጎድቶታል። አማርኛ ቋንቋ ጠላት ስለበዛበት ስነፅሁፉም ባለቤት አጥቶአል። ይህ አሳዛኝ እውነት ነው።" ተስፋዬ ገብረአብ ከላይፍ መጽሔት ጋር ባደረገው ቃለምልልስ

 

ሙሉውን አስነብበኝ ...

"እኛ ስንስተካከል ዓለምና የፍርድ ሚዛንዋ ወደ እኛ ያዘማሉ" አቶ ኦባንግ ሜቶ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

አቶ ኦባንግ ሜቶ Obang Meto"የኢህአዴግ ባለስልጣናትን ዓለምአቀፍ ፍርድ ቤት የማቅረቡ ጉዳይ ከመለስ ሞት ጋር የሚሞት አይሆንም" አቶ ኦባንግ ሜቶ የአኢጋን ዋና ስራ አስፈፃሚ

በጀርመን ሀገር የሚታተመው "ጥላ" መጽሔት በሁለተኛ ዓመት ቁጥር 6 ዕትሙ ከአቶ ኦባንግ ሜቶ *የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ሥራ አስጻሚ) ጋር ቃለምልልስ አድርጓል። ሙሉውን ቃለምልልስ እንደሚከተለው ያገኙታል። መልካም ንባብ!

ሙሉውን አስነብበኝ ...

"በመለስ ሞት የተፈጠረውን ክፍተት ልንጠቀምበት ይገባል!" አቶ ግደይ ዘርዓጽዮን

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

አቶ ግደይ ዘርዓፅዮን Gedye Zereatsionከአቶ ግደይ ዘርዓፅዮን የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ዋና ፀሐፊ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ

“የመለስ ሞት በስርአቱ ላይ የአመለካከት ወይም የአሰራር ለውጥን አላመጣም። አሁን ያሉት መሪዎች ግን ሥርዓቱን የመለስን ያህል ሊቆጣጠሩት አይችሉም። በውስጣቸውም የመከፋፈልና የስልጣን ፉኩቻ ፈጥሯል። ይህ ሁኔታ ለትግላችን አንዳንድ ቀዳዳዎችንና አመቺ ሁኔታዎችን ሊፈጥር ይችላል።”

አቶ ግደይ ዘርዓጽዮን

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ዝ ገጣሚ ዓለማየሁ ዲባባ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

ዓለማየሁ ታዬ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ኢትዮጵያ ውስጥ በጋዜጠኝነት ሙያ በማዕረግ ተመርቆ በዚሁ ሙያ በኤሌክትሮኒክስ ራዲዮ እና ፕሬስ ሚዲያ እያገለገለ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ /Poletical Science and International Relation/ ትምህርቱን እየተከታተለ ባህር ማዶ ዘልቆ በስዊድን ሆላ /Public Media University - radio production and radio project/ ትምህርት የጋዜጠኝነት ሙያውን አዳበረ። በ/labor market/ የ/coaching/ ሙያ ትምህርትም ተከታትሏል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከኢሳት ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ (ቪዲዮ)

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ”የሣምንቱ እንግዳ” በተሰኘው የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን (ኢሳት) ዝግጅት ላይ የግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ከሆኑት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጋር ከ80 ደቂቃ በላይ የፈጀ ቃለ-ምልልስ አድርጓል። ይህ ቃለ-ምልልስ ክፍል አንድ ሲሆን፣ በምርጫ 97፣ በሽምግልና፣ ... በጠቅላላው በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ያጠነጥናል። ለመመልከትና ለማድመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ