ወ/ት ብርቱካንን ለማየት ከአውሮፓ የተጓዙት የፓርላማ አባል እንዳይጎበኟቸው ተከለከሉ
የኢህአዲግ መንግሥት ባለሥልጣናትን ለማነጋገር ያደረጉት ጥረት አልተሳካም
Ethiopia Zare (ኀሙስ ሚያዝያ 1 ቀን 2001 ዓ.ም. April 9, 2009)፦ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ የሚገኙበትን ሁኔታ ለማየት ወደ ኢትዮጵያ ያቀኑት የስዊድን የሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ የፓርላማ አባል የሆኑት ካሪማ ሄግ ወ/ት ብርቱካንን ለማነጋገርም ሆነ ለማየት ተከለከሉ። የወ/ት ብርቱካንን እናት እና ልጅን አግኝተው ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ወስነዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...

በሴቶች አንደኛና ሁለተኛ፣ በወንዶች ሁለተኛ ሆነዋል 




