የኢትዮጵያ የሙዚቃና የድራማ ቡድን እራሱንና ሥራውን አስተዋወቀ
ደራሲና ባለቅኔ ኃይሉ ገ/ዮሐንስ የክብር እንግዳ ሆነው የኖታ ጨዋታ ናሙና ላጠኑ ምስክር ወረቀት ሰጡ

Ethiopia Zare (እሁድ ኅዳር 21 ቀን 2001 ዓ.ም. November 30, 2008)፦ ከስምንት ወራት በፊት በስዊድን ዋና ከተማ በስቶክሆልም የተቋቋመው ”የኢትዮጵያ መዚቃና ድራማ ቡድን” (EMDG) ቅዳሜ ኅዳር 20 ቀን 2001 ዓ.ም. (November 29, 2008) ሥልጠናውን በሚሰጥበት አዳራሽ ውስጥ ለተሰበሰቡት እንግዶች የሙዚቃ ናሙና አሳይቷል። ሠልጣኞቹ ከክብር እንግዳው የምስክር ወረቀት ተሰጥቷቸዋል። ሙሉውን አስነብበኝ ...





