አንድነት ስብሰባ ለማካሄድ ችግር እንደገጠመው ገለጸ
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ግንቦት 15 ቀን 2001 ዓ.ም. May 23, 2009)፦ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ህዝባዊ ስብሰባዎችን ለማካሄድ በተደጋጋሚ ቢሞክርም የስብሰባ አዳራሽ አከራዮች ከአዲስ አበባ መስተዳደር ፈቃድ እንዲያመጡ እንደሚጠይቋቸውና ፓርቲው የህዝባዊ ስብሰባውን በመስቀል አደባባይ እንዲያደርግ መገደዱን የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር ኢንጅነር ግዛቸው በተለይ ለኢትዮጵያ ዛሬ ገለጹ።
ውጭ ሀገር ሕክምና ካላገኙ ሕይወታቸው አስጊ ደረጃ ላይ ነው
By Yonatan Tsegaye 



