ቴዲ አፍሮ ከተከሰሰበት የቅጂ መብት ክስ በነፃ ተሰናበተ
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ግንቦት 4 ቀን 2001 ዓ.ም. May 12, 2009)፦ አቶ አዲስ ገብሩ የተባሉ ሠዓሊ፣ ሥዕሎቼ ያለ ፈቃዴ በሰለሜ ክሊፕ ውስጥ ተካተውብኛል በሚል ባቀረቡት አቤቱታ፣ በፌደራል ዓቃቤ ሕግ አማካኝነት በአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁንና በኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ባለቤት ላይ የቀረበውን ክስ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተመልክቶ በነፃ ቢያሰናብተውም፤ በይግባኝ የቀረበለት ፍርድ ቤት እንዲከላከል ወስኖ፣ መዝገቡን ወደ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተመልሶ የነበረ ሲሆን፣ በዛሬው ዕለት (ማክሰኞ ግንቦት 4 ቀን 2001 ዓ.ም.) ሁለቱም ተከሳሶች በነፃ ተሰናበቱ።
አማካሪ ሆነው ያገለግላሉ
ለግንቦት አራት ተቀጠረ 



