‘የሻማ መብራት ስነሥርዓቱ የተሳካ ነበር’ ዶ/ር ኃይሉ አርኣያ
ዶ/ር ያዕቆብ ታስረው ተፈቱ
አቶ ተመስገን በደቡብ አንድ ጽ/ቤት መዘጋቱን አረጋገጡ
Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥር 20 ቀን 2001 ዓ.ም. January 28, 2009)፦ የአንድነት ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባላት፣ የብሔራዊ ምክር ቤት አባላትና የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ጋዜጠኞች የተገኙበት ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ለእስር የተዳረገችበትን አንደኛ ወር በማሰብ በፓርቲው ጽ/ት ቤት የሻማና የጧፍ ማብራት ስነሥርዓት ተካሄደ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



“ሰው ገብቶ እንዲጠይቃት ይፈቀድልኝ” ወ/ሮ አልማዝ ገ/እግዚአብሔር የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እናት 


