መክብብ ማሞ ( This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )

… የቅንጅት ሕጋዊ ወራሽ ነኝ የሚለው አንድነት ፓርቲ መድረክን ከመሠረቱ ስምንት ፓርቲዎች መካከል አንዱ ነው። በአጀማመሩ የቅንጅትን ስትራቴጂ እየተከተለ ያለው መድረክ በዚህ አካሄዱ ከቀጠለ በመጪው ምርጫ የመሳተፍ አዝማሚያ ይታይበታል። በተለይ ባለፈው 1997 ምርጫ ከተቃዋሚው ጎራ ያልነበሩ አዳዲሶቹ የመድረክ አባላት በዚህኛው ምርጫ ዕድላቸውን የመሞከር ፍላጎት እንዳላቸው ፍንጮች ይታያሉ። መድረክ ከተሳተፈ ደግሞ አንድነት ፓርቲም እንደአባልነቱ መሳተፉ የማይቀር ይሆናል። ይህ ከሆነ ደግሞ አቶ አስራት “የብርቱካን ጉዳይ በምርጫው ለመሳተፍ ቅድመ ሁኔታ አይሆንም” ያሉት ትክክል ነው ማለት ነው። ስለዚህ ዶ/ር ኃይሉ የሰጡት ማስተባበያ ተቀባይነት አይኖረውም፤ በመሆኑም አንድነት ፓርቲ የወ/ት ብርቱካንን መፈታት በምርጫ ለመሳተፍ እንደ ቅድመ ሁኔታ ሳያቀርብ በምርጫው ይሳተፋል ማለት። ይዘገንናል!! …

 

ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!

 

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!