ሽማግሌና ሽምግልና (ፕ/ር መስፍን)
ፕሮፌሠር መስፍን ወልደማርያም (ጥር 2001 ዓ.ም.)
በብዙ ሚልዮን ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሽምግልና አድባር ነው፤ ከቤተሰብ ጀምሮ በትንሽም ማኅበረሰብ ውስጥ ግጭት አይጠፋም፤ የሚፈጠረውን ማናቸውም ዓይነት ግጭት ለማለሳለስና በስምምነት ለመተካት የሚደረገው ባህላዊ ሽምግልና በመልኩም በባህርዩም ዛሬ በሽምግልና ስም ከምናየው በጣም የተለየ ነው። በኢትዮጵያ ባህል ሽምግልና የሚነሳው ከመንፈሣዊ መሠረት ላይ ነው። ሽምግልና የአምላክ ተግባር ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...


