“የሎንደኑና የአትላንታው የኦሮሞ ኮንቬንሽን ትግሉን ጎድቷል” አቶ ግርማ ካሳ
የኦሮሞ ኮንቬንሽንን አስመልክቶ አቶ ግርማ ካሳ ከሕሊና ራዲዮ ጋር ያደረጉት ወቅታዊ ቃለምልልስ
የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5
የኦሮሞ ኮንቬንሽንን አስመልክቶ አቶ ግርማ ካሳ ከሕሊና ራዲዮ ጋር ያደረጉት ወቅታዊ ቃለምልልስ
የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5
የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5
“ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው” አክቲቪስት አሚን ጁዲ ከጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ ጋር በህብር ራዲዮ ባደረጉት ቃለምልልስ
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
መጭው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሃያ ስምንት ዓመት በፊት በኦፕራ ሾው ላይ ቀርበው በነበረበት ወቅት፤ ለፕሬዝዳንትነት ከተወዳደሩ እንዳማይሸንፉ ገልጸው ነበር። እ.ኤ.አ. 1988 ኦፕራ ”ለፕሬዝዳንትነት ከተወዳደርኩ አሸንፋለሁ ብለህ ነበር” ስለማለታቸው ስትጠይቃቸው፤ ዶናልድ ”በሕይወቴ ተሸንፌ አላውቅም፤ ለፕሬዝዳንትነት ከተወዳደርኩ የማሸነፍ ዕድሌ የሰፋ ነው የሚሆነው” በማለት ምላሽ ሰጥተው ነበር።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
”ቅኝ ገዥዎች ለመስፋፋት ሲሉ የብሔር ክፍፍልን በመጠቀም አገሮች እንዳይዳብሩ ያደርጉ ነበር። በእኛም አገር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ብሔር ተኮር የፖለቲካ ኃይሎች ለውጥ ለማምጣት ቢሞከርም፤ ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ይህ አልሠራም። ከብሔር ተኮር ይልቅ የአገሪቱ መሠረታዊ ችግሮች የእድገት፣ የሥልጣኔ፣ የሣይንስና ቴኮኖሎጂ፣ የማኅበራዊ ናቸውና ብሎ ቢንቀሳቀስ ኑሮ፤ ዛሬ የምናየው እጅግ አደገኛ ሁኔታ ላይ ባልወደቅን ነበር። በእነዚህ ላይ ቢተኮር ኑሮ እስካሁን ለውጥ ይመጣ ነበር።” ይላሉ ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ ከኤስ.ቢ.ኤስ. ጋር ባደረጉት ቆይታ።
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ከአድራ ጋር ባደረጉት ክፍል ፪ ቃለምልልስ፤ ”ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ኦሮሞዎች በጣም አርቀው የሚያስቡና፤ አገራቸው ኢትዮጵያ ብቻ እንደሆነች የሚያውቁ ናቸው። እዛው ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው አሁንም ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር ተቻችለው፣ ተፋቅረው፣ በአንድነት የሚኖሩ ናቸው እንጂ፤ የሚለያዩ ወይንም የመገንጠል ሃሳብ ያላቸው አይደሉም” ሲሉ በኢትዮጵያ ስላሉ ኦሮሞች ይናገራሉ።
የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5
"የጥፋት ዘመን" መጽሐፍ ደራሲና ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው፤ ከSBS ጋር በአዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ቃለምልልስ አድርገዋል። ለማድመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ "የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ" በሚለው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከአድራ ጋር ጠለቅ ያለ ቃለምልልስ አድርገዋል። በዚህ ቃለምልልስ በተለይ የኦሮሞና የአማራን ዘር ከስር ከመሰረት ምንጩን ያብራራሉ። እውነት አማራ የገዥ መደብ ነበርን? ለሚለው የብዙዎች ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5