ለወ/ት ብርቱካን ቤተሰቦች መርጃ 5000 ዶላር ተሰበሰበ
የቫንኩቨር ሴቶች ብርቱካንን አልረሷትም
Ethiopia Zare (ሰኞ የካቲት 02 ቀን 2001 ዓ.ም. February 9, 2009)፦ ትናንት እሁድ ፌብርዋሪ 8 ቀን በቫንኩቨር ካናዳ የሚኖሩ ሴቶች ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እናትና ለሕፃን ልጇ መርጃ ይሆን ዘንድ ባዘጋጁት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ምሽት አምስት ሺህ የካናዳ ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ አሰባሰቡ። ሙሉውን አስነብበኝ ...






