ፕሮፌሠር መስፍን ወ/ማርያም ስዊድን ገቡ
ቅዳሜ ማርች 28 በስቶክሆልም ከኢትዮጵያውያን ጋር ይወያያሉ
By Matias Ketema
Ethiopia Zare (ሰኞ መጋቢት 14 ቀን 2001 ዓ.ም. March 23, 2009)፦ የስዊድን የሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ እና የኡሎፍ ፓልመ ኢንስቲትዩት በጋራ ባደረጉላቸው ግብዣ መሰረት በአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ጉዳይ ላይ በሚደረግ ስብሰባ ላይ ገለፃና ማብራሪያ ለመስጠት ፕሮፌሠር መስፍን ወልደማርያም ዛሬ ስዊድን ዋና ከተማ ስቶኮልም ገብተዋል። የፊታችን ቅዳሜ ማርች 28 ቀን በስቶክሆልም ከኢትዮጵያውያንን ጋር ህዝባዊ ውይይት ያደርጋሉ።
By Matias Ketema
በጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን ክብረወሰን ከሦስት ሰከንድ በላይ አሻሻለችው
ፍርዱ ከስድስት ዓመት ወደ ሁለት ዓመት ተቀየረ 


