መልካም ልደት ለቴዲ አፍሮ!
ቴዲ "ቅማል በላኝ" በማለቱ 32ኛ ዓመቱን በጨለማ ቤት አከበረ
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ሐምሌ 8 ቀን 2000 ዓ.ም. July 15, 2008)፦ ቴዲ አፍሮ ባለፈው ዓርብ ሐምሌ 4 ቀን 2000 ዓ.ም. በዋለው ችሎት "… እኔ አንድም ሰው አልገደልኩም ሰውም አልገጨሁም። ነገር ግን በማላውቀው ነገር ሰብዓዊ መብቴ ተገፍፎ ቅማል እየበላኝ ሦስት ወር ታስሬያለሁ። …" ብሎ በመናገሩ ምክንያት ወደ ጨለማ ቤት መወርወሩንና የልደት በዓሉን ትላንት በጨለማ ቤት ማክበሩን የኢትዮጵያ ዛሬ ምንጮች ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
(ተጨማሪ ዘገባ የታከለበት) 



