ቀነኒሳ በቀለ በበርሊን ሁለተኛውን ወርቅ ለማግኘት ማጣሪያውን አለፈ
ኢትዮጵያ በሜዳሊያ 8ኛ፣ በነጥብ 6ኛ ላይ ትገኛለች
Ethiopia Zare (ዓርብ ነሐሴ 15 ቀን 2001 ዓ.ም. August 21, 2009)፦ በጀርመን ዋና ከተማ በርሊን እየተካሄደ ባለው 12ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ባለፈው ሰኞ ነሐሴ 11 ቀን 2001 ዓ.ም. ኮከቡ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በአሥር ሺህ ሜትር ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ ካስገኘ በኋላ፤ በ5 ሺህ ሜትር ትናንት ሐሙስ ነሐሴ 14 ቀን በተደረገው የማጣሪያ ውድድር በ13፡19፡77 ደቂቃ በአንደኝነት ውድድሩን አጠናቅቋል። ሙሉውን አስነብበኝ ...


- እኔም ከቴዲዬ ጋራ አብሬ ተፈትቻለሁ - የቴዲ እናት
ገዳይዋ ለፖሊስ እጁን ሰጠ 


