“ኢህአዴግ ራሱን ብቻ ለመጪው ምርጫ እያዘጋጀ ነው” የምክክር መድረክ
Ethiopia Zare (እሁድ ጥቅምት 16 ቀን 2001 ዓ.ም. October 26, 2008)፦ የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ጥረት የማዕዘን ደንጋይ የሆኑ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከገዥው ፓርቲ ጋር በ1998 ዓ.ም. የጀመሩት ውይይት ተቋርጦ “ገዢው ፓርቲ ራሱን ብቻ ለመጪው ምርጫ እያዘጋጀ ነው” ሲል መድረክ ለዲሞክራሲያዊ ምክክር በኢትዮጵያ አስታወቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...








