38 የፓርላማ አባላት በአንድነት ስም ለመንቀሳቀስ ጥያቄ አቀረቡ
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ጥቅምት ፩-1 ቀን ፳፻፩-2001 ዓ.ም. October 11, 2008)፦ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ ያላቸው 38 የአንድነት ፓርቲ መሥራች አባላት፣ በፓርላማ ውስጥ በአንድነት ፓርቲ ስም ለመንቀሳቀስ ጥያቄ አቀረቡ። አባላቱ ጥያቄውን ያቀረቡት መስከረም 28 ቀን 2001 ዓ.ም. ለአፈ-ጉባዔው ጽሕፈት ቤት ባስገቡት ደብዳቤ ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ላለፉት 176 ቀናት በእስር ቆይቷል 





