የአ.አ. ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከወለጋው ጭፍጨፋ ጋር በተያያዘ ሲጮኹ አመሹ
Ethiopia Zare (ረቡዕ ግንቦት 20 ቀን 2000 ዓ.ም. May 28, 2008)፦ ዛሬ ማምሻውን በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ አራት ሰዓት ተኩል ገደማ በስድስት ኪሎ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሲጮሁ ማምሸታቸውን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ጠቆመ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (ረቡዕ ግንቦት 20 ቀን 2000 ዓ.ም. May 28, 2008)፦ ዛሬ ማምሻውን በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ አራት ሰዓት ተኩል ገደማ በስድስት ኪሎ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሲጮሁ ማምሸታቸውን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ጠቆመ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ነጋዴው በጠባቂ መንቀሳቀስ ጀምሯል
ብር ከ25 የነበረው አንድ ነጠላ ሻማ ስድስት ብር ገባ
የመሣሪያ ሽያጭ ተበራክቷል
Ethiopia Zare(ረቡዕ ግንቦት 20 ቀን 2000 ዓ.ም. May 28, 2008)፦ በተለይ በሀገሪቱ ዋና ዋና ከተሞችና የገጠር ከተሞች አካባቢ ዕለት በዕለት የሚታየው የትናንሽና አስፈላጊ ዕቃዎች የዋጋ ጭማሪ ነዋሪዎችንና ነጋዴዎችን እያራራቀ መሆኑን ከኢትዮጵያ የደረሰን መረጃ ጠቆመ። እንደ መረጃው አገላለጽ በመላ ሀገሪቱ የሚታየው የገበያ ዋጋ ጭማሪ በየዕለቱ የሚያድግ ከመሆኑ የተነሳ ነዋሪው ማኅበረሰብ ሊቋቋመው ከማይችለው አዘቅት ውስጥ እየገባ መሆኑን ለማወቅ ችለናል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...(ተጨማሪ ጥንቅር የታከለበት ዘገባ ስለሆነ ያንብቡት!!!)

Ethiopia Zare (ሰኞ ግንቦት 18 ቀን 2000 ዓ.ም. May 26, 2008)፦ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይግባኝ ሲታይ የነበረው የደርግ ባለሥልጣናት የፍርድ ሂደት በሃያዎቹ ላይ ሞት በመፍረድ ዛሬ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ዛሬ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ ከላከው ሪፖርት ለመረዳት ችለናል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (ሰኞ ግንቦት 18 ቀን 2000 ዓ.ም. May 26, 2008)፦ ትናንት ማምሻውን የተደመጠው "የአደራ ቃል" ራዲዮ ከቀድሞው የቅንጅት ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር ወ/ትብርቱካን ሚደቅሳ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮችና ሕጋዊ እውቅና ለማግኘት ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ባለው አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዙሪያ ሰፋ ያለ ቃለምልልስ አድርጓል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (እሁድ ግንቦት 17 ቀን 2000 ዓ.ም. May 25, 2008)፦ ትናንት ቅዳሜ ግንቦት 16 ቀን 2000 ዓ.ም.፣ ንዋይ ደበበ በግዮን ሆቴል ኮንሰርት እንደሚያቀርብ ስሰማ በጉጉት ወደዚያው አመራሁ። በግዮን ከተደረጉ ኮንሰርቶች የቅርብ ትዝታዬ የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ነበርና ከሱ ልምድ ወስጄ በጊዜ ወደ ሆቴሉ አመራሁ። አብሬ ልገባ የተቃጠርኩዋቸው ጉዋደኞቼም “ሰልፍ ይዘህ፣ ትኬት ቆርጠህ ጠብቀን” ሲሉ ከውሃ የወፈረች መልዕክታቸውን በስልኪቱ አስተላለፉልኝ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (እሁድ ግንቦት 17 ቀን 2000 ዓ.ም. May 25, 2008)፦ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ግንቦት 23 ቀን 2000 ዓ.ም. ሊያደርገው የነበረውን ጠቅላላ ጉባዔ ለሰኔ 7 ቀን 2000 ዓ.ም. ማዛወሩን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ የኢትዮጵያ ዛሬ ምንጮች ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ግጭቱ የተነሳው በቤንሻንጉሎች እና በኦሮሞዎች መሃከል ነው
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ግንቦት 16 ቀን 2000 ዓ.ም. May 24, 2008)፦ ልክ የዛሬ ሣምንት ቅዳሜ ግንቦት ዘጠኝ ቀን 2000 ዓ.ም. በቤንሻንጉል ጉሙዝ እና በኦሮሞዎች መካከል በተነሳ ግጭት ዘጠና ሦስት ሰዎች እንደሞቱ የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኮንሰርቱ እስከ መጪው ኅዳር ይዘልቃል
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ግንቦት 16 ቀን 2000 ዓ.ም. May 24, 2008)፦ ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ተኩል ላይ አርቲስት ንዋይ ደበበ በአዲስ አበባ በሚገኘው ግዮን ሆቴል “ዩኒቲ ሐውስ” በተባለው ቦታ የመጀመሪያውን ኮንሰርት እንደሚያሳይ ከአዲስ አበባ የደረሰን ሪፖርት ጠቆመ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (ዓርብ ግንቦት 15 ቀን 2000 ዓ.ም. May 23, 2008)፦ ዛሬ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ እንደሚያስረዳው በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ብዛት ያላቸው የፌደራል ፖሊሶች መንገደኞችንና መኪኖችን በማስቆም ከፍተኛ ፍተሻ በመካሄድ ላይ መሆናቸውን ለማወቅ ችለናል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ሦስቱም ምስክሮች ፖሊሶች ናቸው

Ethiopia Zare (ኀሙስ ግንቦት 14 ቀን 2000 ዓ.ም. May 22, 2008)፦ ትናንት በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስምንተኛ ወንጀል ችሎት ቀርቦ የነበረው ቴዲ አፍሮ (ቴዎድሮስ ካሳሁን) ላይ ከሳሹ ዓቃቤ ሕግ ምስክሮቼ ካላቸው አራቱ ውስጥ ሦስቱ ግለሰቦች አቀርበው ነበር። የቀረቡት ሦስቱም የቀረቡት ምስክሮች ፖሊሶች ናቸው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...