ዛሬ ማምሻውን የምግብ ዋጋ ከ15 - 100 በመቶ ጨመረ
ምርጫው ሲጠናቀቅ ሩዝ ኪሎው ከ6 ወደ 12 ብር ገባ
Ethiopia Zare (እሁድ ሚያዝያ 12 ቀን 2000 ዓ.ም. April 20, 2008)፦ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ደውለን ባገኘነው መረጃ መሠረት ኢህአዴግ “አረጋግቼዋለሁ” ያለው የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ዋጋ ከ15 % እስከ 100 % (በእጥፍ) ማደጉን ለመረዳት ችለናል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



