የግል እጩ ተወዳዳሪዎች 50 ሺህ ብር ውሰዱ ተባሉ
7.4 ሚሊዮን ብር ለግል ተወዳዳሪዎች ሊሰጥ ነው
ኢዛ (ረቡዕ ሰኔ ፱ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. June 16, 2021)፦ በዘንድሮው ምርጫ 2013 በግል ተወዳዳሪ የኾኑ እጩዎች ለእያንዳንዳቸው 50 ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍ እንዲደረግላቸው መወሰኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። በዘንድሮው ምርጫ በግል ለመወዳደር የተመዘገቡት እጩዎች 148 ናቸው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



