የአማራ ብልጽግና የውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት ኮነነ
ኢትዮጵያውያን በጋራ የሚቆሙበት ወሳኝ ጊዜ ላይ እንደሚገኙ አስገነዘበ
ኢዛ (ሐሙስ ግንቦት ፲፪ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. May 20, 2021)፦ በየትኛውም የአመለካከት ልዩነት ውስጥ ኾነን እንኳን ለውጭ ጠላት በአንድነት የመቆም የረዥም ዘመን ታሪክ ያለን መላ ኢትዮጵያውያን ዛሬም እንደ ትናንት ታሪክ ለመሥራት በጋራ መቆም የግድ የሚለን ጊዜ ላይ ነን ሲል የአማራ ብልጽግና ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



