የኢትዮጵያንና የኤርትራን ሕዝብ የሚያስተሳሥሩ ቋሚ ሠንሰለቶች (ፕ/ር ዳንኤል ክንዴ)
ፕሮፌሠር ዳንኤል ክንዴ ከማርች 25 እስከ 27 ቀን 2011 እ.ኤ.አ. በካሊፎርኒያ ሳንሆዜ በተካሄደው በሦስተኛው የኢትዮጵያና የኤርትራ ወዳጅነት ጉባዔ ላይ ”የኢትዮጵያንና የኤርትራን ሕዝብ የሚያስተሳስሩ ቋሚ ሠንሰለቶች” በሚል ርዕስ ጥናታዊ ጽሑፍ አቅርበው ነበር። ይህንን ጥናታዊ ጽሑፉ ለኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ የላኩልን ሲሆን፣ በዚህ አጋጣሚ ምስጋናችንን ለፕ/ር ዳንኤል እያቀረብን፤ ምንም ሳንጨምርና ሳንቀንስ እንደወረደ አቅርበነዋል። መልካም ንባብ!!
ሙሉውን አስነብበኝ ...


