በጐጃም የአንድነት አስተባባሪዎች ተደበደቡ፤ በደቡብ ኢትዮጵያ ለፓርቲው የሚሆን ቢሮ ያከራዩ ግለሰብ ታሰሩ
Ethiopia Zare (ሐሙስ መስከረም 14 ቀን 2002 ዓ.ም. September 24, 2009)፦ በምዕራብ ጐጃም የአንድነት ቅርንጫፍ ቢሮ አስተባባሪዎች ላይ መስከረም 11 ቀን 2002 ዓ.ም. ድብደባ ተፈጸመ። ወከባና ዛቻ የገጠማቸው የፓርቲው አስተባባሪዎች አንድነት ፓርቲን "ፀረ-ህዝብና ፀረ-ሠላም ነው" ብለው እንዲክዱት ከፍተኛ ጫና ተደርጎባቸዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
የወጪው መብዛት ምዕመናንን አሳዝኗል 


