የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች ውዝግብ ተቋጨ
አቡነ ሳሙኤል የልማትና ተራድዖ ኮሚሽን ሥልጣን ፀደቀላቸው
Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥቅምት 18 ቀን 2002 ዓ.ም. October 28, 2009)፦ አቡነ ሳሙኤል ዕጣ የወጣላቸው የልማትና ተራድኦ ኮሚሽን ተቋም ኃላፊ ሆነው እንዲሠሩ በመሆኑ ዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 18 ቀን 2002 ዓ.ም. የፀደቀላቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ምንጮቻችን ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
“ቴዲ አፍሮ ኖቨምበር 28 ስዊድን ይመጣል” አቶ ሀብታሙ 
- ገቢው ለምኖ አዳሪዎችን ራሳቸውን ለማስቻል ይሆናል 


