የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ "አስተዳደር ዳይሬክተሩን" በሚመለከት ዛሬ ስብሰባ ጠርቷል
Ethiopia Zare (ዓርብ ሚያዝያ 3 ቀን 2000 ዓ.ም. April 11,2008)፦ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የፌዴራል ከፍተኛና የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አስተዳደር ዳይሬክተሩ አቶ ዳኛቸው ካሣ በሠራተኞች በቀረበባቸው አቤቱታ መሠረት ጉዳዩን እንዲያጣራ የተቋቋመው ኮሚቴ ያቀረበውን ሪፖርትና የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የደረሰበትን በሚመለከት ለመነጋገር በዛሬው ዕለት ከሰዓት በኋላ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ስብሰባ መጠራቱን ለማወቅ ተችሏል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...




