አዲስ የነዳጅ ዋጋ ተግባራዊ ተደረገ

 Ethiopia Ministry of Trade and Industry

የአውሮፕላን ነዳጅ ከፍተኛው ሲሆን፤ ከአሥር በመቶ በላይ ጭማሪ ተደርጎበታል
ሌሎች የነዳጅ ዐይነቶች ከአንድ ሳንቲም እስከ 17 ሳንቲም ጭማሪ ተደርጓል

ኢዛ (ቅዳሜ የካቲት ፳፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. March 6, 2021)፦ የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ ተደርጎ ባለፈው ወር ይሸጥ ከነበረው ዋጋ ጨምሮ አዲስ የመሸጫ ዋጋ ተግባራዊ መኾን ጀመረ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የዶክተር ዐቢይ “የመደመር መንገድ መጽሐፍ ለገበያ ቀረበ

የመደመር መንገድ

“መደመር” የሚለው መጽሐፍ ሁለተኛው ክፍል ነው
መ ጽሐፉ በዋናነት የለውጡን ሒደት የሚያሳይ ነው

ኢዛ (ቅዳሜ የካቲት ፳፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. March 6, 2021)፦ የለውጡን ፈለግ እና መደመር ያለፈበትን መንገድ እንደሚዳስስ የተነገረለት “የመደመር መንገድ” በሚል ርዕስ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተጻፈው አዲስ መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ። ክፍል ሁለት የሚል ርዕስ ባይሰጠውም፤ ከዚህ ቀደም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጻፉትና “መደመር” የሚል ርዕስ የነበረው መጽሐፋቸው ሁለተኛው ክፍል እንደኾነ ታውቋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ምርጫ ቦርድ በተወሰኑ ክልሎች የእጩዎች ምዝገባን አራዝመ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

መራዘሙ የማይመለከታቸው አዲስ አበባ፣ ድሬ ዳዋ፣ ኦሮሚያ፣ ሐረሪ፣ ጋምቤላ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ናቸው

ኢዛ (ዓርብ የካቲት ፳፮ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. March 5, 2021)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሁለተኛው ዙር የእጩዎች ምዝገባ እስከ የካቲት 30 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ መራዘሙን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ከ90 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቅ ኮምፕሌክስ ሊገነባ ነው

የቀድሞ ጠ/ሚ ኃይለማያም ደሳለኝ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ፣ አቶ ብዙአየሁ ታደለ እና የቻይና ሸሪካቸው የኾነው የቻይና ኩባንያ ተወካ

ግንባታውን ከቻይና ሸሪኩ ጋር ያካሒዳል

ኢዛ (ሐሙስ የካቲት ፳፭ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. March 4, 2021)፦ በኢትዮጵያዊው ባለሀብት አቶ ብዙአየሁ ታደለ ባለቤትነት የሚታወቀው ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ፤ ከሁለት ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ዶላር በላይ ከቻይና ሸሪኩ ጋር በመኾን የሚያገነቡት የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በቀጣዩ ምርጫ እጩዎች ያቀረቡ ፓርቲዎች 15 ብቻ ናቸው

National Election Board of Ethiopia (NEBE)

የእጩዎች ምዝገባ የጊዜ ገደብ ነገ ያልቃል

ኢዛ (ረቡዕ የካቲት ፳፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. March 3, 2021)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣዩ ምርጫ 2013 ይሳተፋሉ ተብሎ ከሚጠበቁት የፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ እስካሁን ተወዳዳሪ እጩዎቻቸውን ያቀረቡት 15 ብቻ ናቸው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ ግብረኃይል በጄኔራል ዮሐንስ እንዲመራ ተወሰነ

ጄኔራል ዮሐንስ ገብረመስቀል

ጄኔራሉ የሕወሓት አባል እና በመከላከያ ውስጥ ሲሠሩ የነበሩ ናቸው

ኢዛ (ረቡዕ የካቲት ፳፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. March 3, 2021)፦ የትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ ግብረኃይል በጄኔራል ዮሐንስ ገብረመስቀል አመራር እየታገዘ የመልሶ ግንባታና የማረጋጋት ሥራው እንዲቀጥል መወሰኑ ተገለጸ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

“ሕወሓት በአማራ ሕዝብ ላይ ላደረሰው ግፍ ካሳ ያስፈልጋል” የአማራ ብልጽግና

Prosperity Party

“በማይካድራ፣ ሑመራ፣ ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ዳንሻ፣ ራያ፣ አላማጣ፣ ኮረም ወዘተ በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ አፈናቅላለች”

ኢዛ (ረቡዕ የካቲት ፳፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. March 3, 2021)፦ ሕወሓት በአማራ ሕዝብ ላይ ላደርሰው ግፍና መከራ ለተጎዳው ሕዝባችን ተመጣጣኝ ካሣ ያስፈልገዋል በማለት የአማራ ብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

መንግሥት በትግራይ ክልል ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገባበት አሳሰበ

Office of the Prime Minister

ወንጀለኞቹን ለሕግ የማቅረቡ ሥራን እቀጥላለሁ ብሏል

ኢዛ (ረቡዕ የካቲት ፳፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. March 3, 2021)፦ የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል ከወሰደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ጋር ተያይዞ የተወሰደውን የሕግ የበላይነት ለማዳከም የታቀደ ማንኛውንም ጣልቃ ገብነት እንደማይቀበል አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ