ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ የኤፈርት ገንዘብ በፍርድ ቤት መታገዱን ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ገለጸ

ሕወሓት ኤፈርት

ሕወሓት ለወንጀል መፈጸሚያነት ሊጠቀምበት ነበር የተባለ 6.7 ቢሊዮን ብር እንዳይሸሽ ተደርጓል

ኢዛ (ማክሰኞ ሚያዝያ ፲፱ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 27, 2021)፦ በኤፈርት ሥር በሚተዳደሩ እና ተያያዥ ድርጅቶች ላይ በተከናወነ የሀብት ክትትልና ምርመራ ሥራ ከ8 ቢሊዮን ብር በፍርድ ቤት እንዲታገድ መደረጉንና የሕወሓት ቡድን 6.7 (ስድስት ነጥብ ሰባት) ቢሊዮን ብር ለወንጀል መፈጸም እንዳይችል መከላከል እንደቻለ የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ከ186 ሺህ በላይ ገጀራ በሕገወጥ መንገድ ገብቶ፤ ቀረጥ ተከፍሎበት ከተለቀቀ በኋላ ተያዘ

ሕገወጥ ገጀራ

ከ186 ሺህ በላይ የሚኾኑ ገጀራዎች በተጭበረበረ መንገድ የገቡ ናቸው ተብሏል
በቁጥጥር ሥር ከመዋሉ በፊት ጉምሩክ እንዲለቀቅ ፈቅዶ ነበር

ኢዛ (ሰኞ ሚያዝያ ፲፰ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 26, 2021)፦ ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር እንደ አገር እየተፈተነ ነው በሚባልበት በዚህ ወቅት በተጭበረበረ ሰነድ ወደ አገር ውስጥ የገባና በአራት ኮንቴነሮች የተጫነ ከ186 ሺህ በላይ ገጀራዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አርቲስት መስፍን ጌታቸው አረፈ

Mesfin Getachew

ለሞት የዳረገው ኮቪድ 19 ነው

ኢዛ (እሁድ ሚያዝያ ፲፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 25, 2021)፦ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ምክንያት ታምሞ በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የሕክምና እርዳታ ሲደረግለት የቆየው አርቲስት መስፍን ጌታቸው በተወለደ 50 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በአማራ ክልል በምርጫ የሚወዳደሩ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አቋቋሙ

አቶ ተስፋሁን ዓለምነህ

አብን አልተካተተም

ኢዛ (እሁድ ሚያዝያ ፲፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 25, 2021)፦ በቀጣዩ ምርጫ 2013 በአማራ ክልል የሚወዳደሩ ዘጠኝ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫው ዙሪያ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በጋራ ኾነው ለመፍታት እና ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ለማስቻል የጋራ ምክር ቤት ማቋቋማቸውን እና ምክር ቤቱ ሥራ መጀመሩን አስታወቁ። በዚህ ምክር ቤት አብን አልተካተተም።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የታጠቁ ኃይሎች ጥቃት አልቆመም

Protest in Debre Markos, Amhara region

በጅማ እና በደቡብ ክልል በአማሮ ልዩ ወረዳ ታጣቂዎች ንጹኀንን ገደሉ

ኢዛ (እሁድ ሚያዝያ ፲፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 25, 2021)፦ በጅማ እና በደቡብ ክልል ደግሞ በአማሮ ልዩ ወረዳ የታጠቁ ኃይሎች ሰዎች ስለመግደላቸው እየተገለጸ ሲሆን፤ ግድያው ብሔር ተኮር ስለመኾኑም በጥቃቱ ዙሪያ እየተሠራጩ ያሉት መረጃዎች እያመለከቱ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ምርጫው በተሳካ ሁኔታ ከተከናወነ ለኢትዮጵያ ወርቃማ ድል መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጹ

PM Abiy Ahmed

ምርጫው በዚህ ሰዓት መካሔድ የለበትም ብለው መከራከሪያ ለሚያቀርቡ ወገኖች ምላሽ ሰጥተዋል

ኢዛ (እሁድ ሚያዝያ ፲፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 25, 2021)፦ በኢትዮጵያ የሚካሔደው ምርጫ 2013 በተሳካ ሁኔታ ከተከናወነ ሕዝቦች ወደ ጐዳና መውጣት ሳያስፈልጋቸው በተወካዮቻቸው አማካኝነት ድምፃቸው ስለሚሰማላቸው የዘንድሮው ምርጫ ለኢትዮጵያ ወርቃማ እድል የሚፈጥርላቸው መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት በሁለት ቢላዎች የሚበሉ የውስጥ ሰዎችን አጸዳለሁ አለ

National Security Council

መግለጫው በሁለት ቢላዋ የሚበሉት አካላትን በግልጽ አልጠቀሰም

ኢዛ (ቅዳሜ ሚያዝያ ፲፮ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 24, 2021)፦ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው ብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት በየአቅጣጫው የምናየው የወገኖቻችን አሰቃቂ ግድያ፣ ማፈናቀል፣ ቤት እና ንብረት ማውደም፣ ነውጥና ሸፍጥ ሁሉ በአገር ውስጥ ብቻ የተመሠረተ ያለመኾኑን ገልጾ፤ በመጀመሪያ በውስጥ ያሉትን ባለሁለት ቢላዎች እንደሚያጸዳ አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በ10 ቀናት ከ16 ሺህ በላይ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ

Covid 19

የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር ሩብ ሚሊዮን ደርሷል
በኮሮና በቀን 28 ሰዎች እየሞቱ ነው

ኢዛ (ቅዳሜ ሚያዝያ ፲፮ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 24, 2021)፦ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ (ኮቪድ 19) በእጅጉ እየተስፋፋ ስለመምጣቱ እየታየ ሲሆን፤ በተለይ ባለፉት አሥር ቀናት ብቻ 16 ሺህ 780 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፣ 283 ሰዎች ደግሞ በዚሁ ወረርሽኝ ሕይወታቸው አልፏል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የመራጮች የምዝገባ ጊዜ ሊራዘም ነው

Birtukan Mideksa

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከክልል መስተዳድሮች ጋር መክረዋል
ልዩነቶች በጥይት ሳይኾን በምርጫ ካርድ የሚፈቱበት ነው አሉ

ኢዛ (ሐሙስ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 22, 2021)፦ በተጠበቀው ልክ አለመከናወኑ እየተገለጸ ያለው እና ከነገ በስቲያ የሚጠናቀቀው የመራጮች ምዝገባ ጊዜ እንዲራዘም የፖለቲካ ፓርቲዎችም ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ ጊዜውን እንደሚያራዝም አስታውቋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የተቃውሞ ድምፆች መሰማታቸው ቀጥሏል

የአማራ ሕዝብ ተቃውሞ

ባሕር ዳር ፈዝዛ ዋለች

ኢዛ (ሐሙስ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. April 22, 2021)፦ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተፈጸምውን ዘር ተኮር ጥቃት በመቃወም በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች እየተሰሙ ያሉት ትዕይንተ ሕዝብ ዛሬም በተለያዩ ከተሞች ሲካሔድ ውሏል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ