“በወለጋው ግጭት የሞቱት ከ250 ይበልጣሉ” አቶ ቡልቻ ደመቅሣ
“የሞቱት ከ100 አይበልጡም፣ ጥፋተኞች እየተያዙ ነው» የፌ/ጉ/ሚ/ር ሲራጅ ፊርጌሳ
Ethiopia Zare (ሰኞ ሰኔ 2 ቀን 2000 ዓ.ም. June 9, 2008)፦ በምዕራብ ወለጋ በተነሳው ግጭት የሞቱ ሰዎች ብዛት 250 እንደሆነ የተከበሩ አቶ ቡልቻ ደመቅሣ (የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር) ለፓርላማው ገለፁ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
“በሚዲያ የሚደረገው ታንቡርና ጩኸት የህዝብን አስተሳሰብ ይለውጣል ብላችሁ አታስቡ” ኢ/ር ኃይሉ ሻውል 



