"ለሁሉም ጊዜ አለው" ዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ
Ethiopia Zare (ረቡዕ መጋቢት 24 ቀን 2000 ዓ.ም. April 2, 2008)፦ የኢህአዴግ አገዛዝን በመቃወምና በተለይም ምርጫ 97ን ተከትሎ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም. እና ጥቅምት 22 ቀን 1998 ዓ.ም. የኢህአዴግ ታጣቂዎች ካደረሱትን ጭፍጫፋ ጋር በተያያዘ ለስደት የተዳረጉት ዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ በኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ ላይ "የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አስተዳደር በዳይሬክተሩ ታምሷል" በሚል ርዕስ የወጣውን ዜና ተንተርሰው የግላቸውን ምስክርነት ሰጡ።




