አብሮነት የዚህችን አገር ችግር መንግሥት ብቻውን ለመወጣት አቅም የለውም አለ
በወቅታዊ ጉዳዮች ዛሬ መግለጫ አውጥቷል
ኢዛ (እሁድ ነኀሴ ፲ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. August 16, 2020)፦ ከፍተኛ አመራሩ በእስር የሚገኙበትና የሦስት ፓርቲዎች ጥምረት የኾነው አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መንግሥት የአገሪቱን ዘርፍ ብዙ ችግሮች ለብቻው መፍታት አቅም የሌለው በመኾኑ አስቸኳይ ሁሉን አቀፍ የውይይትና የምክክር መድረክ እንዲዘጋጅ ጠየቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



