ከምርጫ 2013 እጩ ተወዳዳሪዎች ራሳቸውን ማግለል ጀመሩ
በመጨረሻው ሰዓት ኡስታዝ አሕመዲን ራሱን ከምርጫ አገለለ
ኢዛ (ሰኞ ሰኔ ፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. June 14, 2021)፦ አንድ ሳምንት በቀረው ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ (ምርጫ 2013) ላይ በግል እንደሚወዳደሩ ካሳወቁት ታዋቂ ግለሰቦች መካከል የሚጠቀሱት ኡስታዝ አሕመዲን ጀበል ከምርጫው ራሱን እንዳገለለ አስታወቀ። እስካሁን ከምርጫውን ራሳቸው በኦፊሴል ያገለሉ እጩ ተወዳዳሪዎች ባላመኖራቸው፤ ኡስታዝ አሕመዲን ጀበል የመጀመሪያው እጩ ተወዳዳሪ ኾኗል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



