ዳግማዊት ጃፓን፣ ዳግማዊ ቴዎድሮስ

ደራሲና ገጣሚ በእውቀቱ ስዩም

አለማየሁ ገላጋይ ‹‹የሁለት ስልጡን ህዝቦች ወግ›› የተባለች ኩርማን መጣጥፍ ባለፈው ሳምንት ፍትህ ላይ አውጥቶ አነበብሁ። በመጣጥፏ ውስጥ ኢትዮጵያንና ጃፓንን ባንድ የዘመን ምዕራፍ ላይ ያወዳድራል። ዳግማዊ ቴዎድሮስን ሙትሱሂቶ ከተባለው የጃፓን መሪ ጋር ያነፃፅራል። በመጨረሻ በጃፓን አምሳል ሳንሰለጥን መቅረታችን አስቆጭቶት ሁኔታችን ‹‹..ነባሩን ኢትዮጵያዊ ስልጣን ጥሎ ቻይናዊ እድገትን አንጠልጥሎ ሆኗል›› በማለት ወጉን ይዘጋል። ሙሉውን አስነብበኝ ...

መለስ አርገው ጋሜ፤ በምኒልክ ነፍስ (ሊያነቡት የሚገባ)

ፕሮ/ር ጌታቸው ኃይሌ

ፖለቲካዊ ጭምተኝነት አላዋጣም። ለአንድነት ሲባል ሲሰደቡ ዝም ማለት ጋሜን ከሚጓዝበት የጥፋት መንገድ አልመለሰውም። ራሱን እንዲታዘብ አልቀሰቀሰውም። እንዲያውም የኢትዮጵያን  ጀግኖች እንደልቡ እንዲያንቋሽሽ አበረታትቶታል። ሙሉውን አስነብበኝ ...

አገዛዝና ዓለም-አቀፍ ፖለቲካ የሶርያ ምሳሌ

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም

በአረብ አገሮች የተካሄደውና በመካሄድ ላይ ያለው ሕዝባዊ አብዮት ማስተዋልና መማር ለሚችሉ ሁሉ ጠቃሚ ትምህርት እያሳየ ነው፤ መጀመሪያ በአገዛዝና በሕዝብ መሀከል ያለውን ገደል ገልጦ ያሳያል፤ ከሕዝብ ቁጥር ጋር ሲነጻጸር በጣም ጥቂት በሆኑ የተቀለቡ የሰላማዊና መለዮ-ለባሽ ሎሌዎች በቃሬዛ ታዝሎ ልዩ ዓለም ውስጥ የሚኖር መሆኑ በቱኒዚያም፣ በሊብያም፣ በግብጽም፣ በየመንም ታየ፤ ገና አልለየም እንጂ በሶርያም እየታየ ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...

“አባይ ድክ ድክ እኛ ብርክርክ”

አቤ ቶክቻው

ወዳጄ እንዴት አሉልኝ ? እኔ ከእርሰዎ ሃሳብ እና ከፒያሳ ናፍቆት በሰተቀረ በጣም ደህና ነኝ። በዝች በምንወዳት እና በምትወደን፤ ፍትህ ጋዜጣ ላይ ባለፈው ሳምንት እከሰታለሁ ብዬ አስቤ ነበር። ግና እንዲሁ ስንደፋደፍ ሳይሳካልኝ ቀረ። ይህው እርሱ ባለው ቀን ተገናኘና! ሙሉውን አስነብበኝ ...

የተባበሩ ጩኸቶች- ቦአዚዝ፣ መጅሊስ፣ መምህራን…

ተመስገን ደሳለኝ

ጀርመናዊው ካርል ማርክስ ‹‹አለምን ለሁለት የከፈለ›› የሚል ቅጽል ለማግኘቱ በምክንያትነት የሚነሱት የራሱን ሶስት የዳስ ካፒታል ቅፆች፣ ኮሚኒስት ማኒፌስቶ እና የ1844ቱ ማንስክሪፕትን ጨምሮ ሌሎቹ ስራዎች እስኪመጡ ድረስ የምድሪቱ የማህበረ-ኢኮኖሚ መዋቅር በካፒታሊዝም ላይ ይደመደማል የሚል ትንተና ሰለነበር ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...

በዴሞክራሲያዊ ሽግገር ወቅት የሕግ የበላይነት በኢትዮጵያ

ፕ/ሮ ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)

የሕግ የበላይነት፤ በሰው ሕግ፤ በሕገቢስነት

ባለፉት፡ዓመታት ሳነሳቸው የነበሩት ርእሶች ሁሉ በአንድ መሰረታዊ በሆነ እምነት ላይ የተመሰረቱ ነበሩ፤ ይሄውም የሕግ የበላይነት ነው። የሕግ የበላይነት ምንድን ነው? በኢትዮጵያስ ከፈላጭ ቆራጭ ስርአት ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርአትሽግግር ወቅት እንዴት ሊገነባ ይችላል?

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ይድረስ ለክቡር ፍ/ቤት፤ ይድረስ ለኢትዮጵያ ህዝብ

ናትናኤል መኮንን (ከቃሊቲ እስር ቤት)

ክቡር ፍ/ቤት ከመታሰሬ በፊት በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉ ድርጅቶች አባሎችን ማሰር የአቶ መለስ የ20 ዓመታት አገዛዝ የባህሪ መገለጫ በመሆኑ በማናቸውም ጊዜ ልታሰር እንደምችል የጠበቅኩ ቢሆንም እንደዚህ ዓይን ባወጣ ሁኔታ ከሽብር ጋር በተያያዘ እከሰሳለሁ ብዬ በህልሜም በውኔም አልጠበቅኩም ነበር። ሙሉውን አስነብበኝ ...

የእስክንድር ነጋ ቃል

የተከበረው ፍ/ቤት ጥር 15/2004 እኔን 7ኛ ተከሳሽ እስክንድር ነጋን አስመልክቶ የሰጠው ብይን በ3 ይከፈላል። እነዚህም፡-
1ኛ. የአመፅ ተግባርን ለመፈፀም ከሚንቀሳቀሱ የሀገር ውስጥ ፓርቲ አመራሮች ጋር ስለጉዳዩ ተደጋጋሚ ስብሰባ ያደረግኩ መሆኔን፤
2ኛ. የተከበረው ፍ/ቤት የግንቦት 7 ልሳን ነው ብሎ ለጠረጠረው የኢትዮጵያ ሣተላይት ቴሌቪዥን የተለያዩ መረጃዎች የሰጠኹ መሆኔን፤
3ኛ. ሁከትን የሚቀሰቅሱ ፅሁፎችን የፃፍኩና ያሰራጨኹ መሆኔን የሚያስረዱ መረጃዎች እንደቀረቡብኝ የተከበረው ፍ/ቤት በይኗል።
‹‹የአመፅ ተግባርን ለመፈፀም ከሚንቀሳቀሱ የሀገር ውስጥ ፓርቲ አመራሮች ጋር ስለጉዳዩ ተደጋጋሚ ስብሰባ አድርጓል›› ከተባልኹት ልጀምር ሙሉውን አስነብበኝ ...

ትንሽ ቡጨቃ፤ ሰራዊት ፍቅሬ ሂሱን ዋጠ!

አቤ ቶክቻው

ትላንት ከፌስ ቡክ ላይ የተገኘ የአንዲትን ህፃን አበሳ የሚያሳይ ቪዲዮ በማቅረብ “ኡኡታ…” አሰምተን ነበር። ኡኡታውን በርካቶች ተቀባብለውታል። በቪዲዮው ውስጥ እየቀረፀች ስትስቅ የነበረችው በጨረፍታ ስሟ የሚሰማው ሜሮን ብዙዎች ከደብዳቢዋ ሴትዮ እኩል ጠምደዋታል። እኔም ጠምጃታለሁ። ነገር ግን ላመሰግናትም እወዳለሁ። ምክንያቱም፤ ቢያንስ ይህ አይነቱ ጥቃት ይፋ እንዲሆን አድርጋለች። ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ