የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በሊባኖስ ተከሰከሰ
54 ሊባኖሳዊያንና 22 ኢትዮጵያዊያኖች ይገኙበታል
Ethiopia Zare (ሰኞ ጥር 17 ቀን 2002 ዓ.ም. January 25, 2010)፦ከቤይሩት ወደ አዲስ አበባ ይበር የነበረ 737 ቦይንግ አውሮፕላን 90 የሚደርሱ ተሳፋሪዎችንና የአውሮፕላኑ ሠራተኞችን ይዞ ተከሰከሰ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
54 ሊባኖሳዊያንና 22 ኢትዮጵያዊያኖች ይገኙበታል
Ethiopia Zare (ሰኞ ጥር 17 ቀን 2002 ዓ.ም. January 25, 2010)፦ከቤይሩት ወደ አዲስ አበባ ይበር የነበረ 737 ቦይንግ አውሮፕላን 90 የሚደርሱ ተሳፋሪዎችንና የአውሮፕላኑ ሠራተኞችን ይዞ ተከሰከሰ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ጥር 8 ቀን 2002 ዓ.ም. January 16, 2010)፦ምርጫ 2002ን አስታኮ በየክልሉ ያሉ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት እስርና እንግልት እየተባባሰ መምጣቱን የየፓርቲዎቹ አመራሮች እየገለጹ ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...
መድረክ ውርስ ይገባኛል ሲል ኢህአዲግ አፈገፈገ
Ethiopia Zare (ዓርብ ጥር 7 ቀን 2002 ዓ.ም. January 15, 2010)፦ ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል “ምርጫና ሰብዓዊ መብቶች” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ለፖለቲካ ፓርቲዎች የመጀመሪያውን የፓርቲዎች ክርክር ጀመረ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
መድረክንና መኢአድን ያወዛገበው የአውራ ጣት ምልክት ለመኢአድ ተሰጠ
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ጥር 1 ቀን 2002 ዓ.ም. January 9, 2010)፦ በአውራ ጣት የምርጫ ምልክት ውዝግብ ውስጥ በገቡት በመድረክ እና በመኢአድ መካከል ውሳኔ ያላገኘው መድረክ በምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ አውራ ጣትን በአምስት ጣት እንዲቀይር ተደረገ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
“አንድነት ሊዘጋ ይችላል” ኢንጂ. ግዛቸው
Ethiopia Zare (ዓርብ ታህሳስ 30 ቀን 2002 ዓ.ም. January 8, 2010)፦ በኢህአዲግ ካድሬዎች አስገዳጅነት በአማራ ክልል የሚገኙ የአንድነት አባላት ወደ መኢአድ እንዲቀየሩ እየተገደዱ መሆኑን ወደ አዲስ አበባ የገቡ የአንድነት አባላት ገለጹ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ዓርብ ታህሳስ 30 ቀን 2002 ዓ.ም. January 8, 2010)፦ በኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ድርጅት በወትድርና ሙያ የሚሠማሩ መስፈርቶችን በማስቀመጥ የውትድርና ምልመላ ጥሪ አቀረበ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ዓርብ ታህሳስ 30 ቀን 2002 ዓ.ም. January 8, 2010)፦ የመድረክ የስብሰባ ጥሪ ለእሁድ ጥር 9 ቀን 2002 ፍቃድ ማግኘቱ ተጠቆመ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ረቡዕ ታህሳስ 28 ቀን 2002 ዓ.ም. January 6, 2010)፦ የኢትዮጵያ እስልምና ጉባዔ ጠቅላይ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት የነበረውና ባለፈው ዓመት ከሥልጣን የተነሳው አቶ ኤልያስ ሬድማን በ80 ሚሊዮን ብር እንደሚጠየቅ ተጠቆመ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ረቡዕ ታህሳስ 28 ቀን 2002 ዓ.ም. January 6, 2010)፦ ከሁለት ዓመት በፊት ከብሔራዊ ባንክ ከ150 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ወርቅ በማጭበርበር ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸውና በእስር ላይ የሚገኙ የባንኩ ሠራተኞችና ነጋዴዎች እንዲከራከሩ ተወሰነ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ሰኞ ታህሳስ 26 ቀን 2002 ዓ.ም. January 4, 2010)፦ በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች ከ10 ሺህ በላይ የሚሆኑ የቤት ካርታዎችና ሰነዶች በመዝገብ ቤት ውስጥ ሊገኙ አለመቻላቸውንና መምከናቸውን የኢትዮጵያ ዛሬ ምንጮች ገለጹ። ሙሉውን አስነብበኝ ...