መኢአድና መድረክ በጣት ምልክት ተወዛገቡ
Ethiopia Zare (አርብ ታህሳስ 9 ቀን 2002 ዓ.ም. December 18, 2009)፦ ግንቦት 2002 ዓ.ም. እንደሚካሄድ በሚጠበቀው ምርጫ ለመለያ የሚሆን ምልክታቸውን ካስገቡት የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ስምንት ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ያቀፈው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ እና በኢ/ር ኃይሉ ሻውል የሚመራው መኢአድ (የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት) በአውራ ጣት ምልክት ይገባናል ጥያቄ ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል። ሙሉውን አስነብበኝ ...
ደራሲ ገጣሚና ባለቅኔ ኃይሉ ገብረዮሃንስ (ገሞራው) እና ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ገጣሚ አበራ ለማ ተገኝተዋል 


