ቴዲ አፍሮ ከኢትዮጵያ ዛሬ ጋር ቃለምልልስ አደረገ
የፊታችን ቅዳሜ ዲሴምበር 5 በስቶክሆልም የሙዚቃ ድግስ ያቀርባል
Ethiopia Zare (ረቡዕ ኅዳር 23 ቀን 2002 ዓ.ም. December 2, 2009)፦ የዛሬ ሦስት ወር አካባቢ ከእስር የተፈታውና በውጭ ሀገራት የሙዚቃ ኮንሰርቱን እያካሄደ ያለው አርቲስት ቴዲ አፍሮ ሰኞ ማምሻውን ስቶክሆልም የገባ ሲሆን፣ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ዛሬ ጋር ቃለምልልስ አደረገ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ጥያቄአቸው የፊታችን እሁድ በአንድነት ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ ተቀባይነት ያገኛል ተብሎ ይታመናል 
ሼኽ አል-አሙዲ ለሕክምና ወደ ደቡብ አፍሪካ ልከዋት ነበር 


