በአፍሪካ ትልቅ ነው የተባለው የተከዜ ሃይድሮ ፓወር ተመረቀ
Ethiopia Zare (ሰኞ ኅዳር 7 ቀን 2002 ዓ.ም. November 16, 2009)፦ በአፍሪካ ቀዳሚ የሆነውና 44 ሜትር ጥልቀት ያለው የተከዜ ሃይድሮ ፓወር ፕሮጀክት ባለፈው ሣምንት መጨረሻ መመረቁ ተገለጸ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (ሰኞ ኅዳር 7 ቀን 2002 ዓ.ም. November 16, 2009)፦ በአፍሪካ ቀዳሚ የሆነውና 44 ሜትር ጥልቀት ያለው የተከዜ ሃይድሮ ፓወር ፕሮጀክት ባለፈው ሣምንት መጨረሻ መመረቁ ተገለጸ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የሕንድና የሳውዲ ባለሀብቶች ኢትዮጵያ ናቸው
Ethiopia Zare (አርብ ኅዳር 4 ቀን 2002 ዓ.ም. November 13, 2009)፦ በኢትዮጵያ ለእርሻ አገልግሎት ከሚውለው 14 ሚሊዮን ሔክታር መሬት ውስጥ ከሦስት ሚሊዮን በላይ የሚሆነው ለውጭ ባለሀብቶች እንደሚሸጥ የግብርና ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ አስታውቋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (አርብ ኅዳር 4 ቀን 2002 ዓ.ም. November 13, 2009)፦ አምነስቲ ኢንተርናሽናል የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፕሬዝዳንት ወ/ሪት ብርቱካን ሚዲቅሳን ለማስፈታት ፊርማ ማሰባሰብ ለመጀመር መንቀሳቀሱን ገለጸ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (አርብ ኅዳር 4 ቀን 2002 ዓ.ም. November 13, 2009)፦ የቅንጅት እስረኞችን በማስፈታት ዓይነተኛ ሚና ተጫውቷል የሚባለው በፕሮፌሠር ኤፍሬም ይስኃቅ የሚመራው የሽማግሌዎች ቡድን መድረክንና ኢህአዲግን ለመሸምገል ከታች ከላይ ማለት መጀመራቸውን የኢትዮጵያ ዛሬ ምንጮች ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ድምጻዊ ሻምበል በላይነህ የሙዚቃ ዝግጅት ያቀርባል
Ethiopia Zare (ሐሙስ ኅዳር 3 ቀን 2002 ዓ.ም. November 12, 2009)፦ ገቢው ሙሉ ለሙሉ በእስር ለምትገኘው የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ቤተሰቦች መርጃ የሚሆን የራትና የሙዚቃ ምሽት በሲያትል አካባቢ የሚገኙ ወጣቶች ከሲያትል አንድነት ጋር በመተባበር ማዘጋጀታቸው ተገለጸ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (ማክሰኞ ኅዳር 1 ቀን 2002 ዓ.ም. November 10, 2009)፦ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር በሚል ስያሜ ይጠራ የነበረው ኢህአዲግ ከምርጫ 2002 በኋላ የቅርጽ ለውጥ እንደሚያደርግ ውስጥ አዋቂዎች ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (ማክሰኞ ኅዳር 1 ቀን 2002 ዓ.ም. November 10, 2009)፦ የሶማሌ ክልል እና ኦሮሚያ ሲጣሉባት የነበረችው “ዶሎመና” ለኦሮሚያ ከተከለለች በኋላ በውስጧ የያዘችው ከፍተኛ የነዳጅ ሀብት በቀጣዩ ዓመት ሊወጣ እንደሚችል ተጠቆመ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...በእነ ብ/ጄ/ል ተፈራ ማሞ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ለመስጠት ህዳር 4 ተቀጠረ
Ethiopia Zare (ሐሙስ ጥቅምት 26 ቀን 2002 ዓ.ም. November 5, 2009)፦ ከግንቦት 7 ንቅናቄ ጋር በተያያዘ “እነ ብርጋዲየር ጄነራል ተፈራ ማሞ” በሚል መዝገብ ክስ ከመሰረተባቸው 46 ግለሰቦች ውስጥ ዓቃቤ ሕግ የስምንቱ ንብረት እንዲታገድለት ጠይቆ ፍርድ ቤቱ ፈቀደለት። ንብረታቸው የታገደባቸው ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ፣ ኮሎኔል አለሁበል አማረ እና አቶ ያረጋል ይማሞ በሌሉበት ሲሆን፤ በእስር ከሚገኙት ውስጥ ደግሞ ብ/ጄ/ል ተፈራ ማሞ፣ አቶ ፅጌ ኃብተማርያም (የአቶ አንዳርጋቸው አባትና የ80 ዓመቱ አዛውንት)፣ አቶ አሳምነው ፅጌ እና አቶ ጌቱ ወርቁ (የዶ/ር ብርሃኑ የቅርብ ዘመድ) ናቸው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (ማክሰኞ ጥቅምት 24 ቀን 2002 ዓ.ም. November 3, 2009)፦ በያዝነው የኢትዮጵያ 2002 ዓ.ም. የሚካሄደው ብሔራዊ ምርጫ በመላው ሀገሪቱ እሁድ ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ.ም. (ሜይ 23 ቀን 2010 እ.ኤ.አ.) በመላው ኢትዮጵያ እንዲካሄድ ምርጫ ቦርድ ዛሬ አፀደቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥቅምት 18 ቀን 2002 ዓ.ም. October 28, 2009)፦ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሐጅ ባህር አብደላ እና ሁለት ከፍተኛ አመራሮች በሰባት ወር ዕድሜያቸው ሥልጣናቸውን ያጡት የኢህአዴግ አባል አንሆንም በማለታቸው መሆኑን ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...