በእስር ቤት ልጅ መውለድ ምን እንደሚመስል ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል ገለጸች
በኖርዌዩ የውይይት መድረክ ላይ እንዳትሳተፍ ኢህአዲግ ከሀገር እንዳትወጣ ከለከላት
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ሰኔ 2 ቀን 2001 ዓ.ም. June 9, 2009)፦ ከጁን አንድ እስከ ስድስት 2009 እ.ኤ.አ. በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ በተደረገው ሦስተኛው ”ዓለም አቀፍ የሃሳብ ነፃነት የውይይት መድረክ” (Global Forum on Freedom of Expression) ላይ ልዩ ቦታ ተሰጥቷት ዋና ተናጋሪ በመሆን ተጋባዥ የነበረችው ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል፤ ከኢትዮጵያ እንዳትወጣ የኢህአዲግ መንግሥት ስለከለከላት በውይይት መድረኩ ላይ ለመገኘት አልቻለችም። በውይይቱ ላይ በጽሑፍ የላከችው ንግግር መልዕክት ለታዳሚዎቹ ተነብቧል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ለኢሚግሬሽን ሚኒስትሩ ጥያቄ አቅርበዋል
‘ግንቦት 20 ቀን የታሪክ አጋጣሚ ምጸት ሆኖ አልፏል’ ዶ/ር ኃይሉ አርኣያ 


