6ኛውን በአውሮጳ የኢትዮጵያውን የስፖርት ውድድር ዛሬ ጠዋት ተጀመረ

Ethiopia Zare (ዓርብ ሐምሌ 25 ቀን 2000 ዓ.ም. August 01, 2008)፦ በስዊድን ዋና ከተማ ስቶክሆልም የሚካሄደው በአውሮጳ የስድስተኛው የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ ጠዋት አምስት ሰዓት (11 AM) የእግር ኳስ ጨዋታው በክብር እንግዶቹ በመንግሥቱ ወርቁ እና በሉቺያኖ ቫሳሎ ተመርቆ ተጀምሯል። (በፎቶግራፉ ላይ ንግግር የሚያደርገው መንግሥቱ ወርቁ ሲሆን፣ በስተግራው ደግሞ ያለው ሉቺያኖ ነው)
ሙሉውን አስነብበኝ ...



ሪዞርቱ ለአንድ ቀን መኝታ ከ143 ዶላር (1,404.47 ብር) እስከ 286 ዶላር (2,808.93 ብር) ያስከፍላል 


