ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና ዶ/ር አድማሱ ገበየሁ በሎንዶን ክፍል ፩
Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 1 ቀን 2000 ዓ.ም. June 8, 2008)፦ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና ዶ/ር አድማሱ ገበየሁ በዛሬው ዕለት በሎንዶን ከህዝብ ጋር ውይይት አድርገዋል። ይህንን ህዝባዊ ውይይት በድምፅ እና በጽሑፍ እንደሚከተለው አቅርበነዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 1 ቀን 2000 ዓ.ም. June 8, 2008)፦ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና ዶ/ር አድማሱ ገበየሁ በዛሬው ዕለት በሎንዶን ከህዝብ ጋር ውይይት አድርገዋል። ይህንን ህዝባዊ ውይይት በድምፅ እና በጽሑፍ እንደሚከተለው አቅርበነዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
“በሚዲያ የሚደረገው ታንቡርና ጩኸት የህዝብን አስተሳሰብ ይለውጣል ብላችሁ አታስቡ” ኢ/ር ኃይሉ ሻውል
Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 1 ቀን 2000 ዓ.ም. June 8, 2008)፦ የቀድሞው የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር የነበሩት ኢንጂንየር ኃይሉ ሻውል ከሀገር ቤት ከወጡ ከዘጠኝ ወራት በኋላ ባለፈው ሣምንት ቅዳሜ ግንቦት 23 ቀን 2000 ዓ.ም. ተመልሰው ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውንና ኀሙስ ግንቦት 28 ቀን መግለጫ መስጠታቸውን መዘገባችን ይታወሳል። የኢ/ር ኃይሉን ጋዜጣዊ መግለጫን አስመልክቶ ከደረሱን ዘገባዎች ውስጥ የሚከተለውን አቅርበነዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...“የመንግሥት ሥልጣን ቢሰጣቸው የግል ፕሬሱን ያጠፉት ነበር ማለት ነው?” ዐብይ ተ/ማርያም (አዲስ ነገር)
“በገዥው ፓርቲ እንዲሠሩ የተፈቀደላቸውን ጥቂት ፕሬሶች እሳቸው እያዋከቡት ነው” ዳዊት ከበደ (አውራምባ ታይምስ)
Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 1 ቀን 2000 ዓ.ም. June 8, 2008)፦ የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ሠርተፍኬት ከበርካታ ውዝግብ በኋላ የተሰጣቸው አቶ አየለ ጫሚሶ ሠርተፍኬቱን ካገኙ ገና አንድ ዓመት ሳይሞላቸው ሦስት የግል ጋዜጦች ላይ ክስ መሠረቱ። “የመንግሥት ሥልጣን ቢሰጣቸውና የፖሊስ እና የዐቃቤ ሕግ አካል በእጃቸው ቢገባ ነፃ ፕሬሱን ያጠፉት ነበር ማለት ነው?” ሲል የአዲስ ነገር ማኔጂንግ ኤዲተር ሲጠይቅ፣ “በገዥው ፓርቲ እንዲሠሩ የተፈቀደላቸውን ጥቂት ፕሬሶችን እሳቸው እያዋከቡት ነው” ሲል የአውራምባ ታይምስ ዋና አዘጋጅ አቶ ዳዊት ከበደ አስተያየቱን ሰጥቷል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኤቢቢአይ ጋዜጣ መታተም አቆመ
Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 1 ቀን 2000 ዓ.ም. June 8, 2008)፦ የዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ፕሬዝዳንት በሆኑት በዶ/ር ፍስኃ እሸቱ ባለቤትነት ስር በሚገኘው የሪሊያንስ አፍሪካ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ያሣትመው የነበረው ኤ.ቢ.ቢ.አይ. ዊክሊ የተሰኘው ሣምንታዊ ጋዜጣ መታተም አቆመ።
ሙሉውን አስነብበኝ ..."ሚዲያውን በሚመለከት በ1998 ዓ.ም በሰፊው ተተኩሷል፤ ያኔ ያልገደለን የሚዲያ ጥይት አሁን አይገድለንም" ጠ/ሚ መለስ
"የሰጡት አስተያየት የጠ/ሚኒስትሩን አምባገነንነት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል" አስተያየት ሰጭዎች
Ethiopia Zare (ዓርብ ግንቦት 29 ቀን 2000 ዓ.ም. June 6, 2008)፦ "የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ረቂቅ ዐዋጅ" በሚል በተረቀቀው አዲሱ ረቂቅ ዐዋጅን በሚመለከት መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ያደረጉት ውይይት በጠቅላይ ሚኒስትሩ አምባገነናዊ ምላሽ ምክንያት ሊሳካ አለመቻሉን ከአዲስ አበባ የደረሰን መረጃ ጠቆመ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የሠራዊት ምልመላ በሁሉም ክልሎች ሲደረግ በአዲስ አበባ አልተካሄደም
Ethiopia Zare (ዓርብ ግንቦት 29 ቀን 2000 ዓ.ም. June 6, 2008)፦ ከአዲስ አበባ ውጭ በተለያዩ ክልሎች የሠራዊት ምልመላ የተደረገ ሲሆን፣ ከ425 ሚሊዮን ብር በላይ ለሠራዊት ማጠናከሪያ በሚል ሰበብ ወጭ መደረጉን እንዲሁም ከ2ሺ በላይ የሶማሊያ የሽግግር መንግሥት መከላከያ ሠራዊት አባላት እየሠለጠኑ መሆኑ ተገለጸ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ስብሰባው በመኢአድ ቢሮ ነበር
"የፖለቲካ ሥራ በጋዜጣ ጡሩንባ በመንፋት አይደለም" ኢንጅነር ኃይሉ
Ethiopia Zare (ኀሙስ ግንቦት 28 ቀን 2000 ዓ.ም. June 5, 2008)፦ ከ9 ወራት በላይ በውጭ ሀገር የነበሩት ኢንጂንየር ኃይሉ ሻውል አዲስ አበባ ከገቡ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡ መሆናቸውንና አብረዋቸው ይሰሩ የነበሩ አመራሮችንም መተቸታቸውን የአዲስ አበባ ምንጮቻችን ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ችሎቱ እንደተለመደው በህዝብ ተጨናንቋል
የችሎቱ ሂደት በባለሙያዎች እየተተቸ ነው

Ethiopia Zare (ረቡዕ ግንቦት 27 ቀን 2000 ዓ.ም. June 4, 2008)፦ዛሬ የተሰየመውና ቴዲ አፍሮ የተከሰሰበት ችሎት ብዛት ያለው ህዝብ የተከታተለው ሲሆን፣ 3 ሰዓት ከ30 ላይ የተሰየመው ችሎት ዳኛ ልዑል ገ/ማርያም የዓቃቤ ሕጉን የማስረጃ ዝርዝር መግለጫ እንዲያቀርብ ከጠየቁ በኋላ መጀመሩን የአዲስ አበባ ምንጮቻችን ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ግንቦት 26 ቀን 2000 ዓ.ም. June 3, 2008)፦ የቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ስዬ አብርሃ በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጉዳይ ላይ ያላቸውን አስተያየት ሰጡ። የድንበር ማካለሉን አስመልክቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰጠውን መግለጫ፣ በተለይም ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ለፓርላማው ግንቦት 13 ቀን 2000 ዓ.ም. የሰጡትን ማብራሪያ አቶ ስዬ አብርሃ ተችተዋል።
ቴዲ አፍሮ በሽምግልና ሊለቀቅ ይችላል
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ግንቦት 26 ቀን 2000 ዓ.ም. June 3, 2008)፦ ቅንጅቶችን በማስፈታት ሂደት ከፍተኛውን የሽምግልና ሂደት ያከናወኑት የሽማግሌዎች ሕብረት መሪና አባል የሆኑት ፕ/ር ኤፍሬም ይስኃቅ እና ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ባለፈው ዓርብ በቃሊቲ እስር ቤት በመገኘት ቴዲ አፍሮን ያነጋገሩት መሆኑን ታማኝ የሆኑት የአዲስ አበባ ምንጮቻችን ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...