በአዲስ አበባ የጥላሁን ገሠሠ ሙት ዓመት መታሰቢያ ለሦስት ቀን ይቆያል
ሙሉ ታሪኩን የያዘ መጽሐፍ ይመረቃል፣ በስሙ አደባባይ ይሰየማል
Ethiopia Zare (ሐሙስ ሚያዝያ 7 ቀን 2002 ዓ.ም. April 15, 2010)፦ የዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አንደኛ የሙት ዓመት ከሚያዝያ 15 ቀን እስከ 17 ድረስ በሚቆይ ልዩ ሥነ-ሥርዓት እንደሚከበር ተገለጸ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
ሙሉ ታሪኩን የያዘ መጽሐፍ ይመረቃል፣ በስሙ አደባባይ ይሰየማል
Ethiopia Zare (ሐሙስ ሚያዝያ 7 ቀን 2002 ዓ.ም. April 15, 2010)፦ የዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አንደኛ የሙት ዓመት ከሚያዝያ 15 ቀን እስከ 17 ድረስ በሚቆይ ልዩ ሥነ-ሥርዓት እንደሚከበር ተገለጸ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
“እሳት ለኩሶ በሕፃናት ደም መጫወት አይቻልም” ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ
“የሕፃናትን ደም ያፈሰሰው ህወሓት/ኢህአዲግ ነው” ተቃዋሚዎች
Ethiopia Zare (ረቡዕ ሚያዝያ 6 ቀን 2002 ዓ.ም. April 14, 2010)፦ ማክሰኞ ሚያዝያ 5 ቀን 2002 ዓ.ም. ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ፓርላማ ተገኝተው ያቀረቡትን መንግሥታዊ ሪፖርት፣ ተቃዋሚዎች “ተራ ማስታወሻ እና ስድ ንባብ ነው” በማለት አጣጣሉት። ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (እሁድ ሚያዝያ 3 ቀን 2002 ዓ.ም. April 11, 2010)፦ የኢትዮጵያ መንግሥት መጋቢት 30 ቀን 2002 ዓ.ም. ምሽት በሰጠው መግለጫ የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋዎች ጋር ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ የካናዳ መግቢያ (ቪዛ) እንዳይሰጣቸው ከፍተኛ ዘመቻ ተጀምሯል
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ሚያዝያ 2 ቀን 2002 ዓ.ም. April 10, 2010)፦ በካናዳ ብዙ ኢትዮጵያዊያን የሚኖሩባት የኒው ዌስት ሚኒስትርና በርናቢ አካባቢ የተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ፒተር ጁሊያን ወ/ት ብርቱካንን ለማስፈታት በሚደረገው ጥረት ዙሪያና ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ከኢትዮጵያውያኖችና ካናዳውያን ጋር ለመምከር ስብሰባ ጠሩ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ዓርብ ሚያዝያ 1 ቀን 2002 ዓ.ም. April 9, 2010)፦ መኢአድ፣ መኢብል፣ መድረክ፣ ኢዴፓ፣ ቅንጅት እና ገዥው ፓርቲ ኢህአዲግ የተሳተፉበት ስድስተኛው ዙር የፓርቲዎች ክርክር ተካሄደ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ዓርብ ሚያዝያ 1 ቀን 2002 ዓ.ም. April 9, 2010)፦ መድረክ “በመንግሥትና በመንግሥቱ መገናኛ ብዙኀን የሚሰራጩ ገደብ የለሽ ስድቦች፣ ማስፈራሪያዎችና ዛቻዎች፤ ሕገ-መንግሥታዊ ያልሆኑና የሥነ ምግባር ደንቡን የሚፃረሩ በመሆናቸው በአስቸኳይ ይቁሙልኝ” ሲል መግለጫ አወጣ። በዕጩዎቼና በአባላቶቼ ላይ ደረሰ ያለውን አሰቃቂ ድርጊቶች ይፋ አድርጓል። ሙሉውን አስነብበኝ ...
ከ30 በላይ አንጋፋና ወጣት ምሁራን ይሳተፉበታል
Ethiopia Zare (ሐሙስ መጋቢት 30 ቀን 2002 ዓ.ም. April 8, 2010)፦ “ኢትዮጵያ ከየት ወዴት?” በሚል ርዕስ ዋና የመወያያ አጀንዳውን ሠላም፣ ፀጥታ፣ ዲሞክራሲና መልካም አስተዳዳርን ያደረገ በርካታ ኢትዮያዊያንና የውጭ ሀገር ምሁራን ጥናታዊ ጽሑፋቸውን የሚያቀርቡበት አውደ ጥናት ሊካሄድ ዝግጅቱ እንደተጠናቀቀ ምንጮቻችን ገለጹ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ረቡዕ መጋቢት 29 ቀን 2002 ዓ.ም. April 7, 2010)፦ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዳዊት አስራደ፤ በመከላከያ ሠራዊት መኪና ተገጭተው በእግራቸው ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ታወቀ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ረቡዕ መጋቢት 29 ቀን 2002 ዓ.ም. April 7, 2010)፦ ኢዴፓ ባሳለፍነው ሣምንት ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘው ተግባረ ዕድ አዳራሽ በጠራው ህዝባዊ 300 ከሚደርሱ ደጋፊዎቹ ጋር ውይይት ማድረጉ ታወቀ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ረቡዕ መጋቢት 29 ቀን 2002 ዓ.ም. April 7, 2010)፦ የስምንት ፓርቲዎች ጥምረት የሆነው መድረክ፤ በመናገሻዋ አዲስ አበባ ከሚያደርጋቸው ህዝባዊ ውይይቶች በተጨማሪ ቅዳሜ እና እሁድ ሚያዝያ 2 እና 3 ቀን 2002 ዓ.ም. በኢሊባቡር፣ መቱና በምዕራብ ሸዋ ወልቂጤ ከተማ ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚያደርግ ገለጸ። ሙሉውን አስነብበኝ ...