ብርቱካንን እንጂ ዓላማውን ማሰር አይቻልም!!!
በስዊድን የተካሄደ ብርቱካን ትፈታ ህዝባዊ ስብሰባ
ስሜነህ ታምራት - ከስዊድን

የመሰብሰቢያ አዳራሹ በኢትዮጵያና በስዊድን ሰንደቅ ዓላማዎች ከብርቱካን ፎቶግራፍ ጋር ተውበዋል። ወደ ውስጡ ሲገባ ብርቱካን ቃሌ ብላ ከሰጠችው የተወሰደው የእውነተኛ ምስክርነት ንግግርና ለእስር ምክንያት ተብሎ የቀረበው በስዊድን ጉብኝትዋ ስለምህረቱ አፈፃፀም ያደረገችው ንግግር ይሰማል። በተለያዩ ሀገሮች ከህዝብ ጋር ስትወያይ ”ባገራችን ሠላም ዲሞክራሲና የሕግ የበላይነት እንዲከበር እኔ በዓላማዬ ፅኑ ነኝ እናንተስ?” በማለት ያስተላለፈችውና በማንኛውም ሐቀኛ ዜጋ ዘወትር የማይረሳው የቆራጥነት መንፈሧ በአየር ላይ ይታያል። ሙሉውን አስነብበኝ ...
ቫኛ ሉንድቢ ቬዲን እና አንድሪያ ቡደኩል ይገኛሉ
የቶርኒዶ ሰዓቱን አሻሽሏል


54 ሊባኖሳዊያንና 22 ኢትዮጵያዊያኖች ይገኙበታል


