አወይ ጉዴ ወይ መላ ጉዴ
ሄኖክ የሺጥላ
"አወይ ጉዴ ወይ መላ ጉዴ
ብቸኛው ልቤ ሰው በመውደዴ"
ነው ያለው አረጋሃኝ ወራሽ አሁን እንደሱ ልፋትና ጥረት ቢሆን ኖሮ የኢትዮጵያ ሙዚቃ የት በደረሰ። ለነገሩ ይሄ ትውልድ የተሠራውን ሁሉ በመናድ፣ የተጣፈውን ሁሉ በመካድ ነው የሚታወቀው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ሄኖክ የሺጥላ
"አወይ ጉዴ ወይ መላ ጉዴ
ብቸኛው ልቤ ሰው በመውደዴ"
ነው ያለው አረጋሃኝ ወራሽ አሁን እንደሱ ልፋትና ጥረት ቢሆን ኖሮ የኢትዮጵያ ሙዚቃ የት በደረሰ። ለነገሩ ይሄ ትውልድ የተሠራውን ሁሉ በመናድ፣ የተጣፈውን ሁሉ በመካድ ነው የሚታወቀው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ክንፉ አሰፋ
በጋዜጠኛ ስህተት የወጣች አንዲት ጽሑፍ ምክንያት 18 ሺህ ፊርማ በኢንተርኔት መሰባሰቡን ሰማን። ጽሑፉን ያሳተመው መጽሔት ስህተቱን አረመ። ይቅርታም ጠየቀ። ዘመቻው ግን እንደቀጠለ ነው። ቴዲ አፍሮ ይንን እንዳልተናገረ መግለጫ ቢሰጥም ጉዳዩ እልባት ሊያገኝ አልቻለም። ከቶውንም አንድነታችንን የማይፈልጉ ምዕራባውያን ጭምር ይህችን ምክንያት በመያዝ ጉዳዩን ማራገብ ጀመሩ።
አበራ ለማ
"አስካውት! ..."
"ምን ጊዜም ዝግጁ!!!"
ዱሮ ዱሮና በኛም ዘመን የቦይ ስካውት ክለብ (Boy Scout) እንቅስቃሴ ሞቅና ደመቅ ያለ ነበር። ሰላሌ ፍቼ፣ የአበራና አስፋው ወሰን የ1ኛ ደረጃና ወሊሶ የደጃዘማች ገረሱ ዱኪ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ እያለሁ (ከ1953-1960 ዓ.ም.) የቦይ ስካውት ክለብ አባል ነበርኩ።
እ.ኤ.አ. የ2013 ዓመት የኢትዮጵያ የአቦሸማኔው (ወጣቱ ትውልድ) መነሳሳት ሲገመገም
ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ)
እ.ኤ.አ በጃንዋሪ 2013 "እ.ኤ.አ 2013 የኢትዮጵያ የአቦሸማኔው ትውልድ ዓመት ይሆናል" በማለት ትንበያ ሰጥቸ ነበር። እንዲህ ስልም ቃል ገብቸ ነበር፣ "የኢትዮጵያ ወጣቶች ለፍትህና ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የሚያደርጉትን ትግል ለመደገፍ እና ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ እንዲል የእራሴን ሙሉ አስተዋጽኦ እንደማደርግ እንዲሁም ትግሉ ወደ አዲስ ምዕራፍ እንዲሸጋገር ወጣቱ ትውልድ እንዲነሳሳ ሳደፋፍር ነበር።"
ሙሉውን አስነብበኝ ...ዳኛቸው ቢያድግልኝ
ፕሮፌሠሩ በጽሑፎቻቸው እንዲህ ብለውናል፤
"... በዓለም ሕዝቦች መሀከል ውድድር ቢደረግ ያለጥርጥር አበሻ አንደኛ ከሚወጣባቸው ነገሮች አንዱ ልመና ሳይሆን አይቀርም፤ ለአበሻ፣ ልመና የኑሮ ዘዴ ነው ..."
ሙሉውን አስነብበኝ ...መስፍን ወልደማርያም (ፕ/ር)
ልመና ሳይሰርቁና ሳይቀሙ የሌላውን ሰው ንብረት ፈልቅቆ ለመውሰድ የተፈጠረ ዘዴ ነው። አንዳንዴ ትልቅ ነገርን ሲመኙ ትንሽ ነገር መስጠት የልመናውን በር መክፈቻ ይሆናል። እነዚህ የልመና ስጦታዎች ስሞች አሉአቸው፤ እጅ መንሻ፣ ወይም መታያ ይባላሉ።
አማኑኤል ዘሰላም
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር፣ አቶ ይልቃል ጌትነት፣ በውጭ ሀገር የሥራ ጉብኝት እያደረጉ እንደሆነ በስፋት እየተዘገበ ነው። ታዲያ "ስለ ሰማያዊ ብዙ እየሰማን፣ የአንድነት ፓርቲ ድምፅ ግን ምነው ጠፋ።
መስፍን ወልደማርያም (ፕ/ር)
በዓለም ሕዝቦች መሀከል ውድድር ቢደረግ ያለጥርጥር አበሻ አንደኛ ከሚወጣባቸው ነገሮች አንዱ ልመና ሳይሆን አይቀርም፤ ለአበሻ፣ ልመና የኑሮ ዘዴ ነው፤ እንዲያውም ከልመና ውጭ የሆነ ኢትዮጵያዊ ኑሮ የለም ለማለት የሚቻል ይመስለኛል፤ ስለዚህም ልመና ባህላዊ ጥበብ ሆኖአል።
ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ)
ሰማያዊ ፓርቲን እንደፖለቲካ ድርጅት/ፓርቲ ለምን እንደምደግፈው
እ.ኤ.አ. ዴሴምበር 15/2013 ከዋሽንግተን ዲሲ ወጣ ብላ በምትገኘው አርሊንግተን ከተማ የስብሰባ አዳራሽ በተዘጋጀው የሰማያዊ ፓርቲ የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ ተገኝቼ ንግግር እስካደረግሁባት ዕለት ድረስ በበርካታ ጥያቄዎች እወጠር ነበር።
ሙሉጌታ አሻግሬ
ማኅበር እየደገሰች ዘመድ የምትሰበስበዋ አክስቴ 'ሀገር የጋራ ነው ኃይማኖት የግል ነው' ትላለች። ይህን አባባል ለአክስቴ መስጠቴ አይደለም ሙስና እንዳይሆንብኝ። ህዝቡ ሁሉ እንደዛ ይላል። አክስቴ ምን ታድርግ መስመርና አብዮት የተባሉ ሰው ሰራሽ ጭራቆች ወንድሞቿን በልተውባታል።