የጳጳሳቱ መደፈር ጉዳይ አቶ በረከትንና የደህንነት ሰዎች ተፋጠዋል
የአባ ጳውሎስ ልዩ የጥበቃ ሹም ቃላቸውን ሰጡ
Ethiopia Zare (ዓርብ ሐምሌ 24 ቀን 2001 ዓ.ም. July 31, 2009)፦ ለጥቅምት ወር 2002 ዓ.ም. ቀጠሮ የተያዘለት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጳጳሳት ውዝግብ በአሁኑ ወቅትም መልክና ቅርፁን ለውጦ በመንቀሳቀስ ላይ ነው። በዚሁ ውዝግብ ከአቶ አባይ ፀሐዬ ቀጥሎ አቶ በረከት ስምኦንም እጃቸውን ማስገባታቸው ታውቋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ቀሪዎቹን ሁለቱን ካሸነፈ የአንድ ሚሊዮን ዶላሩ ተቋዳሽ ይሆናል 



