የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቀሌ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ባንኩ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ባንኮች ቀድሞ ሥራ ጀምሯል
ኢዛ (ማክሰኞ ታኅሣሥ ፳ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. December 29, 2020)፦ በትግራይ ክልል የተቋረጠውን የባንክ አገልግሎት መልሶ ለማስጀመር ሲደረግ የቆየው ጥረት ተሳክቶ፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቀሌ ውስጥ ዛሬ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ታውቋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ማክሰኞ ታኅሣሥ ፳ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. December 29, 2020)፦ በትግራይ ክልል የተቋረጠውን የባንክ አገልግሎት መልሶ ለማስጀመር ሲደረግ የቆየው ጥረት ተሳክቶ፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቀሌ ውስጥ ዛሬ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ታውቋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ማክሰኞ ታኅሣሥ ፳ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. December 29, 2020)፦ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ መቀሌ ሰማዕታት ሐውልት ውስጥ በሚገኘው የቀድሞው የሕወሓት ጽሕፈት ቤትን በመረከብ በትግራይ ሥራውን በይፋ ስለመጀመሩ ተገለጸ። የትግራይ ወጣት በክልሉ የተፈጠውን የተስፋ እድል ይጠቀም ዘንድ ጥሪ ቀርቧል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ማክሰኞ ታኅሣሥ ፳ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. December 29, 2020)፦ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር ሌተናል ጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሣይ በሌሉበት ጠቅላላ ጉባዔውን አካሔደ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ዓርብ ታኅሣሥ ፱ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. December 18, 2020)፦ ቀድሞ ይጠራበት የነበረውን ስያሜ በመቀየር “ግንቦት 20 ኤርፖርት” በሚል ሲጠራ የነበረው የባሕር ዳር ኤርፖርት ስያሜ ወደቀደመው መጠሪያ እንዲመለስ ተወስኗል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ዓርብ ታኅሣሥ ፱ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. December 18, 2020)፦ በኦነግ ሊቀመንበር እና በሌሎች የኦነግ የአመራር አባላት መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ላይ ከሁለቱም ወገኖች የቀረቡለትን መረጃዎች በመመርመር ውሳኔ ማሳለፉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ሐሙስ ታኅሣሥ ፰ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. December 17, 2020)፦ ሰሞኑን በኢትዮ ሱዳን ድንበር አካባቢ ግጭት መከሰቱን የሚያመለክቱ መረጃዎች ሲወጡ የነበረ ሲሆን፤ ዛሬ ማምሻውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በትዊተር ገጻቸው በድንበሩ አካባቢ ከሚሊሻ ጋር የተፈጠረውን ክስተት መንግሥት በቅርበት እየተከታተለው መኾኑን ገልጸዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ሐሙስ ታኅሣሥ ፰ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. December 17, 2020)፦ ለደኅንነታችን እንሰጋለን በሚል በእስር ከሚገኙበት ማረሚያ ቤት በቅርብ በሚገኝ ችሎት ጉዳያችን ይታይ የሚል አቤቱታ ያቀረቡትን የእነጃዋር መሐመድን አቤቱታ የተመለከተው ፍርድ ቤት ጥያቄያቸውን ውድቅ አድርጎታል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ረቡዕ ታኅሣሥ ፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. December 16, 2020)፦ ከብር ኖት ቅያሬው ጋር ተያይዞ ተቋርጦ የነበረውን ንብረትን በስጦታ የማስተላለፍ የውል አገልግሎት እንደተጀመረ ተገለጸ። የሚንቀሳቀስም ኾነ የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ በባንክ በኩል የሚፈጸም እንደሚኾን ታወቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ረቡዕ ታኅሣሥ ፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. December 16, 2020)፦ ታኅሣሥ 3 ቀን 2013 ዓ.ም. ዜና እረፍታቸው የተሰማው የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትርነት ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ታኅሣሥ 7 ቀን 2013 ዓ.ም. በአዲስ አበባ መንበረ ጽባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ረቡዕ ታኅሣሥ ፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. December 16, 2020)፦ አንጋፋው የኪነጥበብ ባለሙያና መምህር ረዳት ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሠሠ በ83 ዓመቱ ዛሬ ታኅሣሥ 7 ቀን 2013 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...