በአዲስ አበባ የሚካሄደው የግብረሰዶማዊያን ስብሰባ ቁጣ ቀስቅሷል
የኃይማኖት አባቶች ድፍረት ይጎላቸዋል ተባለ
"ይህንን በህይወት በማየቴ እጅግ ስሜቴ ተነክቷል" ጋዜጠኛ ሰይፉ መኮነን
“ተቃውሟቸው የታይታና ግብዝነት የሞላበት ነው” ተክለሚካኤል አበበ
Ethiopia Zare (አርብ ህዳር 22 ቀን 2004 ዓ.ም. December 2, 2011)፦ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ነገ ቅዳሜ፡ ዲሴምበር 3 በአፍሪካ የግብረ ሰዶማዊያን ቡድን አሰባሳቢነት በጤና ጉዳዮች ላይ በጁፒተር ሆቴል የሚካሄደው ስብሰባ በዚህ ሳምንት በህብረተሰቡ ዘንድ መነጋገሪያ ከመሆኑም በላይ በተለይ የሀይማኖት አባቶች የወሰዱት አቋም ቀድሞም ቁርጠኝነት ያልነበረውና ወላዋይነት የሞላበት መሆኑ ተገለጸ። ሙሉውን አስነብበኝ ...


