ስኳርና ዘይት ከገበያ መጥፋት አሳሳቢ ሆኗል
የትራንስፖርት እና የነዳጅ ዋጋ እያሻቀበ ነው
Ethiopia Zare (አርብ መጋቢት 2 ቀን 2003 ዓ.ም. March 11, 2011)፦ የዋጋ ማስተካከያ የተደረገባቸው ሸቀጣ ሸቀጦች በአብዛኞቹ ከገበያ መጥፋታቸውና በተለይ ስኳርና ዘይት በገበያ ላይ ማግኘት አስቸጋሪ መሆኑን ሸማቾች ገለጹ። በመጓጓዣ ዋጋ ላይ እስከ 1 ብር ከ95 ሣ. ጭማሪ ተደርጓል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ማትያስ ከተማ (ከስዊድን) 
በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ግምባር ቀደም ተጠቃሽ የሆነውና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋችነት እስከ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣንነት ስኬታማ ታሪኮችን ያስመዘገበው ታላቁ የእግር ኳስ ሰው መንግሥቱ ወርቁ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ታወቀ። 


