የአዲስ ነገር ጋዜጣ መዘጋት በአዲስ አበባ አነጋጋሪ ሆኗል
Ethiopia Zare (ሰኞ ታህሳስ 5 ቀን 2002 ዓ.ም. December 14, 2009)፦ ቅዳሜ ኅዳር 26 ቀን የሁለት ዓመት ከወራት ጉዞዋን ያጠናቀቀችውን “አዲስ ነገር” ጋዜጣ ከገበያ መውጣት አስመልክቶ በአዲስ አበባ የተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚኖሩ የጋዜጣው አንባቢያንን እንዳስደነገጠ ምንጮች ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (ሰኞ ታህሳስ 5 ቀን 2002 ዓ.ም. December 14, 2009)፦ ቅዳሜ ኅዳር 26 ቀን የሁለት ዓመት ከወራት ጉዞዋን ያጠናቀቀችውን “አዲስ ነገር” ጋዜጣ ከገበያ መውጣት አስመልክቶ በአዲስ አበባ የተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚኖሩ የጋዜጣው አንባቢያንን እንዳስደነገጠ ምንጮች ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ዓርብ ታህሳስ 2 ቀን 2002 ዓ.ም. December 11, 2009)፦ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳን ከወህኒ ለማስፈታት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የሴቶች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ በአዲስ አበባ ብቻ 50 ሺህ ሰዎች በአስር ቀን ውስጥ ማስፈረሙን ገለጸ።
Ethiopia Zare (ዓርብ ታህሳስ 2 ቀን 2002 ዓ.ም. December 11, 2009)፦ ቀድሞ በፕሮፌሠር መስፍን ወ/ማርያም በኋላም በአቶ አበበ ወርቄ ይመራ የነበረውና በመያዶች (NGO) አዋጅ ምክንያት በመፍረስ ላይ ያለው የኢሰመጉ (የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባዔ) አባላት ከሀገር እየወጡ መሆኑ ተሠማ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...አምስት ሕፃናትና ስምንት ሴቶች ይገኙበታል
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ኅዳር 29 ቀን 2002 ዓ.ም. December 8, 2009)፦ አስዋን ከተማ በሚገኘው ችላል ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ 17 ኢትዮጵያዊያን ሁለት ወላጅ አልባ ሕፃናቶችን ጨምሮ ለሁለት ዓመታት በእስር ላይ እየተሰቃዩ መሆኑን ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (ሰኞ ኅዳር 28 ቀን 2002 ዓ.ም. December 7, 2009)፦ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ኃላፊና የከፋ ዞን የህዝብ እንደራሴ የሆኑት አቶ ብርሃኑ አዴሎ ሥልጣናቸውን በመጠቀም ሙስና መፈጸማቸውን የከፋ ዞን ሠራተኞች ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...በማትያስ ከተማ
ደራሲ ገጣሚና ባለቅኔ ኃይሉ ገብረዮሃንስ (ገሞራው) እና ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ገጣሚ አበራ ለማ ተገኝተዋል
Ethiopia Zare (ሐሙስ ኅዳር 24 ቀን 2002 ዓ.ም. December 3, 2009)፦ ከሁለት ዓመት በፊት በስዊድን ዋና ከተማ በስቶክሆልም የተቋቋመው የኢትዮጵያ የሙዚቃና ድራማ ቡድን ቅዳሜ ኖቬምበር 28 ቀን ከምሽቱ 12 ሰዓት አንስቶ እስከ እኩለ ሌሊት 6 ሰዓት ድረስ የቆየ በባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያ የተቀነባበረ ዝግጅት አቀረበ። በዝግጅቱ ላይ ደራሲ ገጣሚና ባለቅኔ ኃይሉገብረዮሐንስ (ገሞራው) እና ደራሲ፣ ገጣሚና ጋዜጠኛ አበራ ለማ ተገኝተዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
የፊታችን ቅዳሜ ዲሴምበር 5 በስቶክሆልም የሙዚቃ ድግስ ያቀርባል
Ethiopia Zare (ረቡዕ ኅዳር 23 ቀን 2002 ዓ.ም. December 2, 2009)፦ የዛሬ ሦስት ወር አካባቢ ከእስር የተፈታውና በውጭ ሀገራት የሙዚቃ ኮንሰርቱን እያካሄደ ያለው አርቲስት ቴዲ አፍሮ ሰኞ ማምሻውን ስቶክሆልም የገባ ሲሆን፣ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ዛሬ ጋር ቃለምልልስ አደረገ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (ማክሰኞ ኅዳር 22 ቀን 2002 ዓ.ም. December 1, 2009)፦ በኢትዮጵያ “ብሪትሽ ካውንስል” 50 ሠራተኞቹን ከሥራቸው ሊያሰናብት በዝግጅት ላይ መሆኑን ውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...