መንግሥት የሁለቱን የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ (VOA) ጋዜጠኞች ፈቃድ ቀማ
ከሣምንት በኋላ ጠይቁን ተብለዋል
Ethiopia Zare (ዓርብ ሚያዝያ 9 ቀን 2001 ዓ.ም. April 17, 2009)፦ በ1997 ዓ.ም. ምርጫ ወቅት ተቀጥረው ሥራ የጀመሩት መለስካቸው አምሃ እና እስክንድር ፍሬው የተባሉት የአሜሪካ ድምፅ ጋዜጠኞች ከኢትዮጵያ መንግሥት የተሰጣቸውንና መዘገብ የሚያስችላቸውን ፈቃድ መቀማታቸውን የኢትዮጵያ ዛሬ ምንጮች ገለጹ። መንግሥት በአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ዘገባ አለመደሰቱን ከመግለጽ ውጭ የተባሉት ነገር የለም።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
የኢህአዲግ መንግሥት ባለሥልጣናትን ለማነጋገር ያደረጉት ጥረት አልተሳካም 



